#CODE_45
🧭4ኛ እጣ እጣ
የፍስት ሎተሪ 4ኛ ዕጣ ዕድለኛ ሆና ሽልማቱን ተረከክባለች፡፡
=====================================================
የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ የሆነችው ወጣት እመቤት አለማየሁ በፋስት ሎተሪ 45 ዙር 4ኛ ዕጣ ግማሽ ሚሊዮን ብር ዕድለኛ ሆኖ ሽልማቱን ተረከበ፡፡
እድለኛው ወጣት እመቤት በጀበና ቡና ስራ እርሶን የምታስተዳድር ሲሆን በ1800 ብር በቆረጠቻቸው 306 ነጠላ ትኬቶች እድለኛ እንደሆኑ ተናግረዋል ::
እድለኛዎ በደረሰኝ ገንዘብ የራሴን አነስተኛ ግሮሰሪ ለመክፈት እንዳሰበች ተናግርለች ::