#CODE_45
¶ 2ኛ እጣ
ከተደጋጋሚ ሙካራ በኋላ 2,000,000💰 ብር እድለኛ !
___
እድለኛ ፈይሳ ጥበቡ ይባላል በመብራት ኢንስታሌሽን ስራ እራሱን የማስተዳደር ወጣት ነው ::
እድለኛው ድሬደዋ ከተማ ነዎሪ ሲሆኑ ሎተሪን ደጋግሞ ይሞክራል ፡፡
እድለኛው የፋስት ሎተሪ ከተጀመረ ጀምሬ እስከ እድለኛ እስከሆንኩባት ቀን ድረስ ሳልቆርጥ የቀረውበት ዙር የለም ይላል ::
ታዲያ እድለኛው እንደተለመደው የ45 ዙር የፍስት ሎተሪ ትኬት በ3100 ብር የገዛዎቸው 587 ነጠላ ትኬቶችን ግን ከወትሮው የተለዩ የሚያደርጋቸው የ45 ዙር 2ኛ እጣ የ 2,000,000💰 እድለኛ ማድረጋቸው ነው ::
እድለኛው በደረሰኝ ገንዘብ ለስራ የሚሆን መኪና ለመግዛት አስቢያለው ብለዎል ::