☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️
ሰው ኖሮሽ እንደሌለው ለይምሰል መታየቱ
ማስረዳት መንገር ስትችዪ ሁሉንም በሰዓቱ
ፍቅር ፍቅር ሲያሰኘኝ ትዝ ሲለኝ ስሜቱ
ቆይ ለምን አስፈለገ ማስመሰል መዋሸቱ
💐💐💐💐💐💐💐💐
ሰው ኖሮሽ እንደሌለው ለይምሰል መታየቱ
ማስረዳት መንገር ስትችዪ ሁሉንም በሰዓቱ
ፍቅር ፍቅር ሲያሰኘኝ ትዝ ሲለኝ ስሜቱ
ቆይ ለምን አስፈለገ ማስመሰል መዋሸቱ
💐💐💐💐💐💐💐💐