ሰዉ በህይወቱ ዘመኑ የሚናፍቀዉን ፍቅረኛ አግኝቶ አብሮ ሲኖር ደስ ይላል፡፡ የሚያሳዝነዉ ግን ፍቅር ከሁለት አቅጣጫ የሚመጣ ክስተት አለመሆኑ ነዉ፡፡
የሆነችን ልጅ የወደደ ሰዉ ይኖራል እንበል፣ ይህ ልጅ የልጅቷን ቀልብ ለመሳብና የራሱ ለማድረግ የማይፈጥረዉ ድራማ አልነበረም፡፡ ስለሚወዳት ብቻ የምትኖርበት ሰፈር አቅራቢያ ተከራየ፣ስራ ለወጠ፣ የምትገባበትን ካፌና መዝናኛ ስፍራዎች አጠና ወዘተ፡፡
ከዛማ ብዙ ሞከረ ብዙ፡ እሷ ግን ወይ ፍንክች! ለሱ ያላት ስሜትም ሆነ የፍቅር ትርታ ልቧ ዉስጥ አልነበረም፡፡ ምክንያቱም አልወደደችዉማ!
እሷ ደግሞ በተራዋ የሌላ ወንድ ምርኮኛ ነች...ከልጁ ጋር በፍቅር ስለወደቀች በቃ ቀን ከሌሊት እሱን ነዉ፡፡ በሜሴጅ ሆዴ የነፍሴ ክፋይ፣ አንጀቴ ገለመሌ ምግቧ ሆኗል፡፡
ይሔኛዉ ልጅ ደግሞ ጥሎበት አትመቸዉም በቃ እንኳን ለፍቅር ለጉርብትናም አስቧት አያዉቅም፣ ቢሆንም ህይወት እንዲህም ሆና ትቀጥላለች፡
በእንደዚህ አይነት የኑሮ መስተጋብር ዉስጥ ሰዉ የሚወደዉንና ዋጋ የከፈለለትን ማንነት ትቶ ሌላ ከነመፈጠሩ ግድ ከማይለዉ ሰዉ ጋር የፍቅር እሽኮለሌ ለመጫወት መወሰኑ የሚገርም እዉነታ ነዉ፡፡
አንተስ አንቺስ የቱ ጎራ ናችሁ? በፍቅር ከወደቀችልህ ሰዉ ለመሸሽ ሩጫ የጀመርክ ሰዉ ወይስ 'ጥፋ አልፈልግህም!' ከተባልከዉ ሰዉ ኋላ ኋላ እየተከተልክ ኸረ በፈጠረሽ፣ በናትሽ የወንዜ ድንች፣ የወንዜ ቲማቲም፣ እኔ ስሞት እያልክ መለማመጥ???
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ይመቻቹ #feta👍