🎙️ "ፓልመር ታላቅ ተጨዋች ይሆናል!" - ማሬስካ
የብራይተን አሰልጣኝ ከአስታና ጨዋታ በፊት ቁልፍ ነጥቦችን አንስተዋል! 🔵
"ጥሩ የዝውውር መስኮት ላይ አናተኩርም። ዓላማችን በቀጣዩ ዙር መገኘት ነው!" 🎯
"ፓልመር በትልቅ ደረጃ የሚነሳ ተጨዋች ይሆናል። እድሜው ገና ነው!" 💫
"አቼምፖንግ አዲስ ውል ለመፈረም ተቃርቧል። ነገ የጨዋታ እድል ሊያገኝ ይችላል!" ✍️