"ልናሸንፍም ልንሸነፍም እንችል ነበር " አርቴታ 🤔
" ማሸነፍ ይገባን ነበር " ሩበን አሞሪም 💬
የመድፈኞቹ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ቡድናቸው በማንችስተር ዩናይትድ ጨዋታ ቀላል ስህተቶችን መስራቱን ገልጸዋል። ❌
ሚኬል አርቴታ፡ "ጨዋታውን ልናሸንፍ ወይም ልንሸነፍ እንችል ነበር በጣም ቀላል ስህተቶችን ሰርተናል" ሲሉ ተደምጠዋል። 🔄
አርቴታ ስለ ዋንጫ ፉክክሩ ከጋዜጠኞች ጥያቄ ሲቀርብላቸው ምላሽ ለመስጠት ፍቃደኛ አልሆኑም፤ "አመሰግናለሁ" የሚል ምላሽ ብቻ ሰጥተዋል። 🤐
የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም በበኩላቸው ስለተመዘገበው ውጤት ፍትሀዊነት ተጠይቀው "ማሸነፍ ይገባን ነበር" በማለት ገልፀውታል። ⚽