📲ስልኮች FRP (Google account verification) ሲጠይቁ በነፃ የምንናስተካክልባቸው መንገዶች አሉ ። ይሄ ግን ለሁሉም ስልኮች ሊሆን አይችልም ።
👉1, Crack tools በመቀም:- እንደየ ስልኮቹ አይነት እስከ Android 12,13 ድረስ ይሠራል ። ለምሳሌ SPD ስልኮች ከላይ የለቀቅሁላችሁ File ይሠራል ።
👉2, FRP Flash File በመጠቀም:- በብዛት SPD, MTK & Qualcomm CPU አይነት በዚህ መንገድ ይሠራሉ ። Files እና Flash tool ብቻ ይጠይቃሉ።
👉3, የተለያዪ APK በመጠቀም:- ይህ መንገድ በብዛት ዝቅተኛ Android ላላቸው ስልኮች ይጠቅማል ። ይሄ መንገድ አድካሚ እና ብዙ ሰዓት ይወስዳል ። የሚሰራዉም የተለያዩ የ You tube Video በማየት እና Step በመከተል ነው።
👉4,.....ይቀጥላል