❌#የትዳር ገርግር መንፈስ
❌#የሀብት ገርግር መንፈስ
❌#የዓይነ ጥላ መናፍስት
❌#በቤተሰብ የመጣ የዛር መንፈስ
❌#የሥራ ገርግር መንፈስ
❌#የገበያ ገርግር መንፈስ
❌#የሥራይ የተላከ መንፈስ
❌#የሴት ዛር መንፈስ
❌#የወንድ ዛር መንፈስ
❌#በህልም እየመጣ ሚገናኝ መንፈስ
❌#የዛር መንፈስ...እና የመሳሰሉት...
#በነገራችን_ላይ #በሽታዎች ሁሉ የሚመጡት #በአጋንንት_ጥቃት_መሆኑ የማይካድ ሃቅ ነው
⏩የሚገረግሩ መናፍስት ተንኮል፦
🔹ትዳር እንዳንይዝ
🔹ልጅ እንዳንወልድ
🔹ሃብት እንዳናፈራ
🔹ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን
🔹ሀገር ሰላም እንዳይፈጠር
🔹ግልፍተኝነት ባህሪ እንዲኖረን ያደርጋሉ።
⏩የሚገርግሩ መናፍስት የተንኮል ጥግ፦
✔የውጭ ፕሮሰስ ማቋረጥ
✔ጽንስ ማቋረጥ
✔ትዳር ማቋረጥ
✔ተስፋ ማጨለም
✔ከትምህርት ማሰናከል
➡ልጅ እንዳይወልዱ መከልከል
➡የእንቅልፍ እጦት
➡ፍርሃት
➡ከማህበራዊ ሂወት ማግለል
➡በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት
➡ከስራ መባረር
↪ከሰዎች ጋር አለመስማማት
↪መነጫነጭ
↪ራስ ምታት
↪በሰው እንድንጠላ ማድረግ
↪ሀብት መገርገር
↪ስራ መገርገር
✅ጭንቀት መፍጠር
✅ለአደጋ መዳረግ
✅እቃ እንዲበላሽብን መሆን
✅ከፍቅር አጋር ማጣላት
✅በወር አበባ ከቤተ እምነት መከልከል
✅በህልመ ለሊት ከቤተ እምነት መከልከል ወዘተ .....
⏩ የሰው ልጆችን ደስታ የማይወድ ዲያብሎስ ሁል ጊዜ የሚውጠውን ፈልጎ እንደሚያገሳ አንበሳ በዙሪያችን ያንዣብባል ።
⏩ የሚገረግር መንፈስና የዓይነ ጥላ መንፈስ ነገዳቸው ምድራውያን አጋንንት ሲሆኑ ተግባራቸው የሰውን ልጅ ዕድል መስበር
ማሰነካከል ነው።
⏩የሚገረግሩ መናፍስት፦ ከልጅነት እስከ አዋቂነት ዕድሜ ድረስ ዕድልን የሚሰልቡ ከራሳችን ባህሪ ጋር በመመሳሰል የራሳቸውን ዓላማ የሚያስፈጽሙ ተንኮለኞች መናፍስት ናቸው።
➡የገርጋሪ መንፈስት ማለት፦እጅግ በጣም ብዙ እና አዳጋች እንዲሁም የረቀቀ የሕይወት መሰናክል ይዘው የሰው ልጅ አእምሮን የሚቆጣጠሩ ከዘመናዊ ሕክምና ጋር የተላመዱ የወደቁ መናፍስት ናቸው።
⏩የሚገረግሩ መናፍስት ተንኮል፦
🔸ሰዎች በተለያዩ ምክንያት የውጭ ሀገር ዕድል አግኝተው ምክንያቱ ሳይታወቅ ጉዳዩን ማስተጓጎል፣እንቅፋት መፍጠር
🔸በፈተና ሰዓት ማሸበር
🔸በበሽታ ማስተጓጎል የመሳሰሉት እንቅፋት እንዲከሰት ዋነኛ የገርጋሪ መናፍስት ናቸው።
⏩የገርጋሪ መናፍስቶች፦
💠ማንኛውም የታቀደ ስራ ይሁን የሕይወት መሰረትን የሚገረግሩ፣የሚያናጉ፣ ወደ ቤተ እግዚአብሔር እንዳንጠጋ የሚገረግሩ፣የራስ
ማንነታችን እንዳንመስል አስከፊ ባሕሪ የሚያጎናጽፉ፣ሞት የሚደግሱ፣የጥፋት
ነገድ ናቸው።
⏩ አጋንንት የጋራ ስማቸው ሲሆን በግብር ስማቸው የተለያዩ ስያሜዎች የተሰጣቸው መሆኑን ልብ ማለት ያስፈልጋል ።
➪#ዛር_አጋንንት
ከሌሎች ልዩ የሚያደርገው ራሱን እንደ ፈጣሪ ማየቱ ና አምልኩኝ ማለቱ ነው።ይህ መንፈስ የቀረባቸው ሰዎች ብዙ ጊዜ በቡና ገንዳ ፣በተለያዩ አምልኮ የተጠመዱ ናቸው ብረት በየወሩ ቡና ካላፈሉ ቆሌን ካላመለኩ ከብቶች ጤና የሚያጡ የሚመስላቸው ፣ በየወሩ ቡና ካላፈሉ ቤተሰቡ ባንዴ የሚሞት የሚመስላቸው ፣ ሲታመሙ ሰንደል የሚጨስላቸው ፣ በአጉል አምልኮ የተጠመዱ ሰዎች ይህን አጋንንት የተቆራኙ መሆኑን አውቀን ከአሁኑ ወደ መፍትሔ ልንገሰግስ ያስፈልገናል ።
➪#የዛር ቡዳ
ይህ አጋንንት ደግሞ በሰዎች ዓይንና ውበት በመግባት ደም ግብአትን የሚያጠፋ ነው ። መልክ እያላቸው መልከጥፉ አስመስሎ የደስደስ በማሳጣት ሰው እንደይወዳቸው ያደርጋቸዋል ።
➪#የጭንቀት_መንፈስ
ሰዎችን በማስጨነቅ በሆነው ባልሆነው እንዲጨነቁ በማድረግ ለእንግልትና ለእብደት የሚዳርግ የአጋንንት አይነት ነው። ስለዚህ አስቦ አቅዶ በስራ መትጋት ከመጨነቅ እንደ ሚለይ ማወቅ በጣም አስፈላጊ ነው።
➪#የዛር_ውላጅ፦
ይህ ደግሞ በሰዎች ሁሉ ደዌ በመሆን የሚያደር አጋንንት ነው።
➪#የአዚም_መንፈስ
በተሰጠን ጸጋ እውቀትና ብልሐት እንዳንጠቀም ያደርጋል ። ብዙ ጊዜ ብዙ እናወራለን ብዙ እናቅዳለን ነገር ግን በተግባር የማንተገብር ከሆነ ጤነኛ መሆናችንን መጠርጠር ያስፈልጋል ። ለሌላው ብዙ እየሞከርን ለእኛ የቻልናትን
ትንሽ እንኳ የማንፈጽም ከሆነም ችግር ለመኖሩ አያስጠረጥርም።
👉#የሴት_ዛር
⏯ሴት ዛር ያለችበት ወንድ ልክ እንደ ሴት ዓይነ ጥላ ሁሉ ሌሊት እየመጣች ወንዱን ትገናኘዋለች ።
➡ ሴት ዛር ከዓይነ ጥላ የሚከፋው ምንም ሴት ዛር ብትሆን ቅናተኛ ስለሆነች ጾታ አትመርጥም ።
➡ ወንዶችን ለሕልመ ሌሊት እና ለስንፈት ትዳርገዋለች ።
➡ ሴቶችን ደግሞ በባላቸው ዘንድ እንዲጠሉ ወይም እንዳይወደዱ ታደርጋለች ።
➡ ሴት ዛር ያለችበት ወንድ የሞራል ውድቀት ትዳርጋለች
➡ በመቀጠለም በፍቅራቸው ወይም በትዳራቸው ፀንተው እንዳይኖሩ ታደርጋለች።
➡ በሴት ዛር የተነሳ ብዙዎች ከትዳራቸው ከፍቅር አጋራቸው ሲለያዩ ይስተዋላል።
👉#መፍትሔ
💠#ከርቤ_እጣን
💠#ድርሽት ሥር እና ቅጠል
💠#የሽነት ቅርፊቱን
💠#የቀበርቾ ሥር
💠#የጊዜዋ ሥርና እና ቅጠል
💠#የዓጋም ሥር እና ቅጠል
💠#የእጸ መናሄ ቅጠል
💠#የጅባራ የቆላም የደጋም ሥር እና ቅጠል
እነዚህን እጸዋቶች ሥራቸውን የሎሉና የሽነት ቅርፊቱን በማድረቅ እና በማላም ከሁሉም ለ21 ቀን በስኳር ማንኪያዋ ሚሆን አዘጋጅቶ ማታ ማታ ከ፩፬-፳፩ ቀን ቢታጠኑት ከላይ የዘረዘርኳቸውን ችግሮች ያስወግዳል ።
☎0952759614