⭐አዲሱ የሞት ማምለጫ ቴክኖሎጂ ይሳካለት ይሆን?
▶️ በቴክኖሎጂ ብዙ አዳዲስ ነገሮች እየተሰሩ ቢሆንም አሁን ላይ ደሞ ሰዎች ከሞቱ በኋላ ዳግም ህይወት ሊዘሩ የሚችሉበትን መፍትሄ ላይ እየሰራው ነው የሚል ኩባንያ ብቅ ብሏል፡፡ ይህ ኩባንያ አንድ ቀን ይሳካልኝ ይሆናል በሚል መሞታቸው በሐኪሞች የተረጋገጡ ሰዎችን አስከሬን በማጠራቀም ላይ ይገኛል።
https://blog.siltawi.com/post/አዲሱ-የሞት-ማምለጫ-ቴክኖሎጂ-ይሳካለት-ይሆን?/

ሰዎች ይህን አገልግሎት ለማግኘት 💵 200 ሺህ ዶላር ቅድሚያ መክፈል የጀመሩ ሲሆን ሞተው ከተነሱ ላስነሳቸው ኩባንያ ዳጎስ ያለ 💰 ገንዘብ እና ምስጋና እንደሚያቸሩት እየተናገሩ ነው ።