ETHIO UNIVERSITY


Channel's geo and language: Ethiopia, English
Category: Education


Well come to "Freshman Classroom"
➡️This channel created for fresh students to share..
- Mid exams, final exams, CoC exams, short notes, power points, pdf to strength your studying skills.
So try to share this for others
እኛን ለማግኘት
@mikl8

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, English
Category
Education
Statistics
Posts filter


#የጥሪ_ማስታወቂያ
#RayaUniversity

ራያ ዪኒቨርሲቲ በ2019 አዲስ የተመደቡ (freshman) ተማሪዎቹ እና በ2018 ሪሚድያል ፕሮግራም ተከታትሎ ማለፊያ ዉጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ወደ ጊቢ የሚገቡበት ቀናት ከጥቅምት 16 እስከ 18 /2019 መሆኑን አሳዉቀዋል።

ለተጨማሪ መረጃዎች ፎቶውን ይመልከቱ።

@fresmw


Forward from: ፈታ
☞ አሁንም ድረስ ጫማዎችን በዉድ ዋጋ ከሱቅ እየገዙ ነዉ ? 🤭

* ድሬ ፋሽን ምስሉ ላይ የምታዩትን እና ሌሎች የ ልብስ የ ሽቶ ፣ ምርቶችን በ ስቶር ሂሳብ በተመጣጣኝ ዋጋ ከሱቅ አሳንሶ አቅርቦላቹሀል ።

☞ መልዕክት በቴሌግራም ለመላክ : @mertasw
@mertasw

☞ ቻናላችንን ተቀላቅለዉ ዋጋ እና ሌሎች ጫማዎችን ይመልከቱ 👇

https://t.me/diredewafashion
https://t.me/diredewafashion
https://t.me/diredewafashion


የጥሪ ማስታወቂያ

ጅማ ዪኒቨርሲቲ በ2019 አዲስ ለተመደቡ ተማሪዎቹ ጥቅምት 4 እና 5 ጥሪ አድርጓል።

@fresmw


#MoE

በትግራይ ክልል በሚገኙ አራት የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ስትማሩ የነበራችሁ ነባር ተማሪዎች እና አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎችን በጊዜያዊነት ከክልሉ ውጪ ወዳሉ ዩኒቨርሲቲዎች ከመመደብ ጋር ተያይዞ የተነሱ ቅሬታዎችን የማጥራት ሥራ እየሠራ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።

በምደባው ሒደት የቀረቡ ቅሬታዎችን የማጥራት ሥራ ተጠናቆ ተማሪዎቹ በጊዜያዊነት ወደተመደቡበት ዩኒቨርሲቲዎች የሚገቡበት ቀን ይፋ እስከሚደረግ ድረስ፣ ተማሪዎቹ ባሉበት ሆነው በትዕግስት እንዲጠብቁ ሚኒስቴሩ አሳስቧል።
@fresmw
@fresmw


ምደባ ይፋ ሆነ።
 
በ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና ወስደው በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ ግብር የመግቢያ ውጤት ላስመዘገቡ እና በ2019 ዓ.ም በትግራይ ክልል በሚገኙ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ለተመደቡ ተማሪዎች ምደባ ይፋ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋቃ።
 
በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተመደቡበትን ዩኒቨርሲቲ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ (Link) በመግባት መመልከት ይችላሉ።
👉 https://student.ethernet.edu.et/view-placement

ቅሬታ ለማቅረብ፡ https://student.ethernet.edu.et/complaints ተጠቀሙ ተብሏል።
 
በሌላ በኩል፤ በዝውውር በጊዜያዊነት ከትግራይ ክልል ውጪ ወደሚገኙ ሌሎች የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የተመደቡ አዲስ ገቢ ተማሪዎች የተመደቡበትን ዩኒቨርሲቲ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ (Link) በመግባት መመልከት እንደሚችሉ ተገልጿል።
 
👉 https://student.ethernet.edu.et/view-placement  

እንዲሁም በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ሲማሩ የነበሩ ነባር ተማሪዎች በጊዜያዊነት የተመደቡበትን ዩኒቨርሲቲ በ https://student.ethernet.edu.et/university-transfer/ ማስፈንጠሪያ በመግባት የራሳችሀውን ፋይዳ (የመለያ ቁጥር) በመጠቀም መመልከት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

#MoE
መስከረም 15 ቀን 2019 ዓ/ም

@fresmw


RADIOLOGY


         RADIOLOGY  ምንድነው

ራዲዮሎጂስት በሕክምና  ምስል ላይ የተካነ የዶክተር ዓይነት ነው ፡፡ የራዲዮሎጂ ባለሙያዎች የተለያዩ ሁኔታዎችን ወይም ጉዳቶችን ለመመርመር ፣ ለመቆጣጠር እና ለማከም የሚረዱ እንደ X-ray ያሉ ምስሎችን ይተነትናሉ ፡፡

የራዲዮሎጂ ባለሙያዎች ከradiography አንሺዎች የተለዩ ናቸው ፡፡ ምንም እንኳን እነዚህ ሁለቱም ባለሙያዎች ከህክምና ምስል ጋር የሚሰሩ ቢሆኑም የራዲዮግራፍ አንሺዎች ማሽነሪውን የሚሰሩ ሰዎች ናቸው

ለሬዲዮሎጂ ባለሙያ የሆነ ዶክተር ራዲዮሎጂስት ይባላል ፡፡

የምርመራ ራዲዮሎጂ ባለሙያዎችን እና የሕክምና የፊዚክስ ባለሙያዎችን ጨምሮ የተለያዩ የራዲዮሎጂ ዓይነቶች አሉ ፡፡

የሚከተሉትን ጨምሮ በርካታ የተለያዩ የራዲዮሎጂ ልዩ ዓይነቶች አሉ ፡፡

ዲያግኖስቲክ ራዲዮሎጂ

ዲያግኖስቲክ ራዲዮሎጂስቶች በሽታዎችን ለመመርመር እና ለማከም የሕክምና ምስሎችን ይጠቀማሉ ፡፡ የተለያዩ: -
ኤክስሬይ radionuclides አልትራሳውንድ የኤሌክትሮ ማግኔቲክ ጨረር

ጣልቃ ገብነት ራዲዮሎጂ

ጣልቃ-ገብነት የራዲዮሎጂ ባለሙያዎች ህክምና የሌላቸውን ችግሮች ላለባቸው ሰዎች ህክምና ለመስጠት የህክምና ምስሎችን ይጠቀማሉ ፡፡
ለምሳሌ ፣ ጣልቃ ገብነት የራዲዮሎጂ ባለሙያ የቀዶ ጥገና አሰራርን ለመደገፍ የሕክምና ምስሎችን ሊጠቀም ይችላል ፡፡
ይህ ምስል የቀዶ ጥገና አሰራሮችን ደህንነቱ የተጠበቀ እና ወደ ፈጣን የማገገሚያ ጊዜያት ሊያመራ ይችላል ፡፡ ጣልቃ ገብነት ራዲዮሎጂስቶች በተለምዶ በቁልፍ ቀዳዳ ቀዶ ጥገና ላይ ይሰራሉ ​​፡፡
የቁልፍ ጉድጓድ ቀዶ ጥገና በትላልቅ ሰዎች ምትክ ትናንሽ ቁርጥራጮችን መሥራት እና ጥቃቅን ካሜራዎችን በመጠቀም በሰውነት ውስጥ ማየትን ያካትታል ፡፡

የጨረር ኦንኮሎጂ

አንድ የጨረር ኦንኮሎጂስት ካንሰርን ለማከም በጨረር ላይ የተመሠረተ ሕክምናን ይጠቀማል ፡፡ ይህ ቴራፒ የካንሰር ሴሎችን ለመጉዳት ከፍተኛ የኃይል ጨረር መጠቀምን ያጠቃልላል ፣ ይህም ተጨማሪ እንዳይሰራጭ ያደርጋቸዋል ፡፡

ምልክቶችን ለመቀነስ ወይም በአንዳንድ ሁኔታዎች ሁኔታውን ሙሉ በሙሉ ለመፈወስ ይረዳል ፡፡

የሕክምና ፊዚክስ

የሕክምና የፊዚክስ ሊቃውንት የፊዚክስን ግንዛቤ በመጠቀም የህክምና ልምድን በተለያዩ መንገዶች ይደግፋሉ ፡፡

ለምሳሌ የታካሚዎችን ደህንነት እና የውጤቱን ውጤታማነት ለማረጋገጥ በሕክምና ምስል ቴክኒካዊ ገጽታዎች ላይ ምክር መስጠት እና ማድረስ ይችላሉ ፡፡

አንዳንድ የህክምና የፊዚክስ ሊቃውንት እንዲሁ ተመራማሪዎች በመሆናቸው አዲስ የህክምና ቴክኖሎጂን በማዳበር ሚና ይጫወታሉ ፡፡ የሕክምና የፊዚክስ ሊቃውንት በዛሬው ጊዜ ሐኪሞች በተለምዶ የሚጠቀሙባቸውን እንደ ማግኔቲክ ድምፅ ማጉላት ምስል (ኤምአርአይ) ያሉ ብዙ መሣሪያዎችን አፍርተዋል ፡፡

RADIOLOGIST ኦች የት መስራት ይችላሉ

የራዲዮሎጂስቶች በክሊኒካዊ ጽ / ቤቶች ፣ በሆስፒታሎች ወይም በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ መሥራት ይችላሉ ፡፡ የራዲዮሎጂስቶች ሥራ እንደየራሳቸው ሥራ ይለያያል ፡፡

ሁሉም የራዲዮሎጂስቶች የሚከተሉትን ያጠቃልላል በሕክምና ምስል አያያዝ ዘዴዎች የሚከተሉትን ያጠቃልላል

የተሰላ ቶሞግራፊ (ሲቲ)
መግነጢሳዊ ድምጽን መለዋወጥ
ፖታሮን ኢነርጂ ቶሞግራፊ
(ፒኤስኤ)
X-rays
አልትራሳውንድ
የኑክሌር ሕክምና
የተመጣጠነ ምስሎች...


በ RADIOLOGY የሙያ ዘርፍ ላይ ብቁ እና ስኬታማ የሆነ ባለሙያ ምን ምን ሙያዊ ተግባራትን ያከናውናል

የራዲዮሎጂ ባለሙያዎች የሕክምና ምስል (ራዲዮሎጂ) አካሄዶችን ( ምርመራዎችን) በመጠቀም ጉዳቶችን እና በሽታዎችን ለመመርመር እና ማከም፡፡ እንደ ኤክስ-ሬይ ፣ የታመቀ ቶሞግራፊ (ሲቲ)ማግኔቲቭ ሬንጅ ምስል (ኤምአርአይ) ፣ የኑክሌር መድኃኒት ፣ ሲቲ ፒትትሮን ኢነርጂ (ፒኤስኤ) እና አልትራ።

RADIOLOGY ከባድ ነው ወይስ ቀላል

የራዲዮሎጂ ባለሙያ መሆን ምን ያህል ከባድ ነው?

የራዲዮሎጂ ባለሙያ መሆን አንድ ሰው የባዮሎጂ ፣ የፊዚክስ ፣ የኬሚስትሪ እና የመድኃኒትን ውስብስብነት በጥልቀት እንዲረዳ የሚጠይቅ ከባድ ሥነ-ስርዓት ነው። የእነሱ ምስል ቴክኒኮችን እንዴት እንደሚሠራ እና ፊዚክስ እና ባዮሎጂ እንዴት እንደሚገናኙ ለማወቅ የራዲዮሎጂስቶች ስለ ፊዚክስ ብዙ ማወቅ አለባቸው።

ገቢውስ ምን ያክል ነው

በዚህ ምንም አይታማም በጣም አሪፍ ክፍያ አለዉ :: በዛ ላይ በሰዓት ስለምትሰሩ ሌሎች የግል እና የመንግስት ሆስፒታሎች ላይ የመስራት እድላችሁ ከፍተኛ ነዉ ::ይህም የሆነበት ምክንያት ሀገራችን ብዙ radiologist ቢኖራትም ለትምህርት or በአጋጣሚ ዉጪ ሀገር ከወጡ በዛው ይቀራሉ coz ክፍያው ከኛ ሀገር ጋር አይገናኝም ግን ምናለበት ሀገራችንን ቢያገለግሉ anyways radiologist ከሆናችሁ ስለ ክፍያው አያሳስባችሁም

ነገር ግን የደመወዝ ብዛት በትምህርት ፣ በብቃት ፣ ተጨማሪ ሙያዎች ፣ በሙያዎ ውስጥ ያሳለ numberቸውን ብዛት ጨምሮ በብዙ አስፈላጊ ነገሮች ላይ በመመስረት በስፋት ሊለያይ ይችላል ፡፡

ከማንኛውም ሌላ ድር ጣቢያ በበለጠ በእውነተኛ-ጊዜ እና በመስመር ላይ ካሳ ውሂብ አማካኝነት Salary.com ትክክለኛውን የካሳ ግብዎን እንዲወስኑ ያግዝዎታል።
በሜድስፔክ ዓመታዊ የሕክምና ማካካሻ ሪፖርት መሠረት ራዲዮሎጂ በሦስቱ ከፍተኛ ደመወዝ ከሚከፈላቸው የሕክምና ባለሙያዎች መካከል ቦታውን እንደያዘ ይቆያል ፡፡

ሌላው አያይዤ ምነግራችሁ ነገር ደግሞ ሁሉም ግቢዎች ይሄን department አያስተምሩም እስካሁን ባለን መረጃ
-አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ
-ሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ
-ዋቻሞ ዩንቨርስቲ እና
-ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ላይ ነዉ ሚሰጠው ::
ነገር ግን google ላይ ሄዳችሁ ብጠይቁ ብዙ ዩንቨርስቲዎችን ይዘረዝራል ለምሳሌ ሐረማያን አካቶ አይቻለው ::ነገር ግን እስከ ዛሬ ሐረማያ ዩንቨርስቲ አስተምሮ አያቅም, senior ተማሪዎችን መጠየቅ ትችላላችሁ:: ምናልአባት በዚህ አመት ሊያስተምሩ ይችላሉ ::

ስለ ግቢዎች መረጃ Google ከመጠየቅ senior ተማሪዎችን መጠየቅ በጣም ይሻላል ::ለምን አልኩ መሰላችሁ አምና አንዱ ተማሪ software ስለሚፈልግ google ላይ search አርጎ.... ሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ይሰጣል ብሎ ከች (ቀለም ስለነበር የመጀመሪያ ምርጫው ነዉ) እናላችሁ ቆይቶ software እንደሌለ ሲያቅ አስቡት ሚሰማዉን
ለማንኛውም senior ተማሪዎችን info መጠየቅ ከምንም በላይ ይጠቅማቿል::እኛም አስፈላጊዉን መረጃ እናደርሳቿለን::
ይቀጥላል....

  @fresmw
@fresm


የጥሪ ማስታወቂያ
#DebreTaborUniversity

ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የሁሉም የተቋሙ ነባር የቅድመ እና የድኅረ-ምረቃ ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሔደው መስከረም 28 እና 29/2019 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል፡፡

በ2019 ዓ.ም ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የአንደኛ ዓመት (Freshman) እና የሪሚዲያል ተማሪዎች እንዲሁም በ2018 ዓ.ም በደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን ስትከታተሉ ቆይታችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የ2019 ዓ.ም ትምህርት ዘመን ምዝገባ በሌላ ማስታወቂያ ጥሪ የሚደረግ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡

@fresmw


የጥሪ ማስታወቂያ
#EthiopianDefenceUniversity

የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ የ2019 ዓ.ም የፍሬሽማን ተማሪዎች ወደ ግቢ የመግቢያ ጊዜ መስከረም 11 እና 12/2019 ዓ.ም መሆኑን ገልጿል፡፡

ተማራቂ ያልሆኑ ነባር ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ መስከረም 14 እና 15/2019 ዓ.ም እንደሆነ ዩኒቨርሲቲው ያወጣው የ2019 ትምህርት ዘመን ካሌንደር ያሳያል፡፡

ለተጨማሪ መረጃዎች ፎቶውን ይመልከቱ።

@fresmw


የሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ምርጫ አድርጉ ተብሏል፡፡
 
በ2018 ዓ.ም የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ የሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የምደባ ምርጫችሁን ከመስከረም 7-11/2019 ዓ.ም ድረስ እንድታደርጉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡
 
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለመምረጥ 👇
https://student.ethernet.edu.et/preferences
 
@fresmw


#ተራዝሟል

ጂንካ ዩኒቨርስቲ በ 2018 በጂንካ ዩኒቨርስቲ በሬሜዲያል ሲማሩ ለቆዩና አዲስ ለተመደቡ የመጀመሪያ አመት ተማሪዎቹ አድርጎት የነበረውን ጥሪ አራዝሟል።

@fresmw


#ተጨማሪ

በትምህርት ሚኒስቴር የተደረገው ውጤት ያመጡ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምደባ ምንን መሠረት አድርጓል?

ምደባው የተደረገባቸው ዋና ዋና መስፈርቶች

● የተማሪዎች ውጤትና የዩኒቨርሲቲ ምርጫ
● የዩኒቨርሲቲዎች የተማሪ ቅበላ አቅም
● የክልል፣ የዞን፣ የወረዳ እና የት/ቤት ስርጭት
● የሴት እና የወንድ ተማሪዎች የፆታ ስብጥር
● የዓይነ ስውራን እና የመስማት ችግር ያለባቸው ተማሪዎች

70 በመቶ የሚሆኑ ተማሪዎች ከተማሩበት ክልል ወይም ዞን ውጭ ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች እንዲመደቡ ተደርጓል።

30 በመቶ የሚሆኑ ተማሪዎች ደግሞ በተማሩበት ክልል ወይም ዞን ውስጥ ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች እንዲመደቡ መደረጉ ተገልጿል።

500 እና ከዚያ በላይ አጠቃላይ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች በመጀመሪያ ምርጫቸው ተመድበዋል። ይህም ተማሪዎቹ ላስመዘገቡት የላቀ ውጤት ዕውቅና ለመስጠት እና ከፍተኛ አፈጻጸምን ለማበረታታት የተደረገ ነው ተብሏል።

@fresmw


Forward from: ፈታ
☞ አሁንም ድረስ ጫማዎችን በዉድ ዋጋ ከሱቅ እየገዙ ነዉ ? 🤭

* ድሬ ፋሽን ምስሉ ላይ የምታዩትን እና ሌሎች የ ልብስ የ ሽቶ ፣ ምርቶችን በ ስቶር ሂሳብ በተመጣጣኝ ዋጋ ከሱቅ አሳንሶ አቅርቦላቹሀል ።

☞ መልዕክት በቴሌግራም ለመላክ : @mertasw
@mertasw

☞ ቻናላችንን ተቀላቅለዉ ዋጋ እና ሌሎች ጫማዎችን ይመልከቱ 👇

https://t.me/diredewafashion
https://t.me/diredewafashion
https://t.me/diredewafashion


#WoldiaUniversity

ወልድያ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ መርሐግብር የመጀመሪያ፣ የ2ኛ እና የ3ኛ ዲግሪ ትምህርታችሁን በተቋሙ ሲከታተሉ ለነበሩ ነባር ተማሪዎች እንዲሁም አዲስ ገቢ ተማሪዎች ጥሪ አድርጓል።

በዚህም፣
➻ ነባር ተማሪዎች በሙሉ፣
➻ በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች፣
➻ ለ2019 ዓ.ም አዲስ የምትመደቡ የፍሬሽማን እና የሪሚዲያል ተማሪዎች በሙሉ ወደ ተቋሙ የመግቢያ ጊዜ መስከረም 26 እና 27/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

@fresmw


የዩኒቨርሲቲ ምደባ ተለቋል ገብታችሁ እዩ።

Here is the link https://student.ethernet.edu.et/view-placement


@fresmw


#DebarkUniversity

ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የ2019 ዓ.ም የተማሪዎች ወደ ግቢ የመግቢያ እና የምዝገባ ጊዜን ይፋ አድርጓል፡፡

የ2ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ ነባር የቅድመ-ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የመመዝገቢያ ጊዜ መስከረም 25 እና 26/2019 ዓ.ም መሆኑ ተገልል፡፡

በቅጣት የመመዝገቢያ ጊዜ መስከረም 27/2019 ዓ.ም ሲሆን፣ ትምህርት መስከረም 28/2019 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል፡፡

🔔 በ2018 ዓ.ም በሪሚዲያል ፕሮግራም በደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ተምራችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ እና በ2019 ዓ.ም በፍሬሽማን ፕሮግራም በትምህርት ሚኒስቴር በኩል ወደ ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የምትመደቡ ተማሪዎች የመመዝገቢያ ጊዜ መስከረም 28 እና 29/2019 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል፡፡

በቅጣት የመመዝገቢያ ጊዜ መስከረም 30/2019 ዓ.ም ሲሆን፣ ትምህርት ጥቅምት 02/2019 ዓ.ም ይጀመራል ተብሏል፡፡

@fresmw

15 last posts shown.