ረመዳን 2
ሰዓቱ ዱዓ ላይ ያመለክታል!
የዛሬው ሙጭጫችን ጀነት ላይ ነው። ከጀነትም ፊርደውስ! እንደስራችን ሳይሆን እንደእዝነቱ እንደሰጭነቱ እንወተውተዋለን። ሌሎች ሀጃዎቻችንንም አንርሳ!
ጌታችሁ የለማኞችን ልመና እየተቀበለ ነው!
.
@Fuadmu