የረመዳን እድል 2
«እንዴት ነህ ? አልሀምዱሊላህ ምናልባት ሰሞኑን ሀጃ አለኝ ብዬህ ነበር ከረሳሀው, በርግጥ ሰውን መጠየቅ ከባድ ነው ግዴታ ሲሆን ሰበብ ለማድረስ እንጂ, የግቢ ተማሪ ነኝ አላህ ካለ ዘንድሮ እመረቃለው ኢንሻላህ እራሴን በራሴ ነው ማስተምረው ለ እማዬም ምችለውን አደርጋለው ዘንድሮ ግን የመጨረሻ አመት እንደመሆኔ ትንሽ የ class ጫና አለብኝ እንደሌላው ጊዜ ለእናቴ መትረፍ አልቻልኩም ለታናናሾቼም እንደዛው ,የቲም መሆናችን ይበልጥ ነገሩን እንዲከፋብኝ አደረገው,እና ምናልባት ይህን ረመዳን ለ እማዬ ብታግዙኝ ብዬ ነው ካላስቸገርኩ»
ልታግዟት የምትችሉ @fuadmuna ላይ አናግሩኝ።
.
@Fuadmu