👨🦰:- ስማ why ማለት ምን ማለት ነው
👨🦰:- ለምን
👨🦰:- አይ እንዲሁ ፈልጌ ነው
👨🦰:- "ለምን" ማለት አይገባህም እንዴ
👨🦰:- ካላወክ አላወኩም አትልም እንዴ ምን ለምን ለምን እያልክ ታደርቀኛለህ
👨🦰:- ለምን
👨🦰:- አይ እንዲሁ ፈልጌ ነው
👨🦰:- "ለምን" ማለት አይገባህም እንዴ
👨🦰:- ካላወክ አላወኩም አትልም እንዴ ምን ለምን ለምን እያልክ ታደርቀኛለህ
ማነው ያላወቀው