ይህ በፎቶው የምትመለከቱት ግለሰብ ለ15አመታት ከሚስቱ ጋር ቤት ተከራይቶ ዛምቢያ ውስጥ በካሳማ ከተማ ይኖራል።
ለ15 ዓመታት በ3500 የዛምቢያ ኪዋች(ብር) የተከራዩት ቤት የሚስቱ መሆኑን እና ኪራይ ሲከፍል የኖረው ለሚስቱ ቤት መሆኑን በድንገት የሰማው ባል ራሱን ስቶ ነፈስ ውጭ ነፈስ ግቢ ላይ ይገኛል::
ኧረ ሴቶችየ ምን በድለን ነው🤥🤯