ቦ / አለ/ በመራሕያን ሲረባ
Verb to have/የአለኝ ግስ
ብየ= አለኝ።
ምሳሌ፦
ምንት ብየ ምስሌኪ፤
ካንቺ ጋር ምን አለኝ?
ብከ= አለህ።
ምንት ብከ ምስሌሃ?
ከርሷ ጋር ምን አለህ?
ብኪ = አለሽ።
ምንት ብኪ ምስሌሃ ?
ከርሷ ጋር ምን አለሽ?
ብነ = አለን።
ምንት ብነ ምስሌክሙ?
ከእናንተ ጋር ምን አለን?
ብክሙ=አላችሁ።
ምንት ብክሙ ምስሌሆሙ?
ከእነርሱ/ ከሴቶች/ ጋር ምን አላችሁ?
ብክን= አላችሁ። / ለሴት/
ምንት ቦሙ ምስሌየ?
ከእኔ ጋር ምን አላቸው?
ቦሙ= አላቸው።
ምንት ቦሙ ምስሌየ?
ከእኔ ጋር ምን አላቸው?
ቦን = አላቸው / ለሴት/
ምንት ቦን ምስሌኪ?
ከአንቺ ጋር ምን አላቸው?
ከላይ ለጠቀስናቸው አፍራሻቸው አል ነው፡፡
ለምሳሌ፦
አልብየ = የለኝም
አልብከ = የለህም
አልብኪ = የለሽም
አልብነ = የለንም
አልቦ = የለም
ቦ = አለ ፣አለው
ዘቦ = ያለው
📋
https://t.me/geeztheancient
Verb to have/የአለኝ ግስ
ብየ= አለኝ።
ምሳሌ፦
ምንት ብየ ምስሌኪ፤
ካንቺ ጋር ምን አለኝ?
ብከ= አለህ።
ምንት ብከ ምስሌሃ?
ከርሷ ጋር ምን አለህ?
ብኪ = አለሽ።
ምንት ብኪ ምስሌሃ ?
ከርሷ ጋር ምን አለሽ?
ብነ = አለን።
ምንት ብነ ምስሌክሙ?
ከእናንተ ጋር ምን አለን?
ብክሙ=አላችሁ።
ምንት ብክሙ ምስሌሆሙ?
ከእነርሱ/ ከሴቶች/ ጋር ምን አላችሁ?
ብክን= አላችሁ። / ለሴት/
ምንት ቦሙ ምስሌየ?
ከእኔ ጋር ምን አላቸው?
ቦሙ= አላቸው።
ምንት ቦሙ ምስሌየ?
ከእኔ ጋር ምን አላቸው?
ቦን = አላቸው / ለሴት/
ምንት ቦን ምስሌኪ?
ከአንቺ ጋር ምን አላቸው?
ከላይ ለጠቀስናቸው አፍራሻቸው አል ነው፡፡
ለምሳሌ፦
አልብየ = የለኝም
አልብከ = የለህም
አልብኪ = የለሽም
አልብነ = የለንም
አልቦ = የለም
ቦ = አለ ፣አለው
ዘቦ = ያለው
📋
https://t.me/geeztheancient