⭐ግእዝ ጉባኤ ቃና
ዜናዊ ረኃብ አመ ተዝያነወ ኵሎ፤
ባሕታዊ ልሂቅ ኢታድክመኒ ይቤሎ።
⭐ት ር ጉ ም
ወሬኛ/ ራብ ሁሉን በአወራ ጊዜ
ሽማግሌ መናኝ (ባህታዊ) «አታድክመኝ» አለው ።
⭐ምስጢር
ወሬኛ ሰው የሆነ ያልሆነውን ሲቀባጥር ' ሰሚው ከመሰልቸቱ የተነሳ «እባክህ አታድክመኝ» እንደሚለው፡ ባህታዊን (መናሜን) ራብ አደከመው ይላሉ ባለቅኔው ።
(ሙያውን comment ላይ አስቀምጡ)