በዛሬው ዕለት በቤተክርስቲያናችን ለሚገኙ 40 ለሚሆኑ ወገኖቻችን የጌታችንን የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስ መታሰቢያ በዓል ምክንያት በማደግ የፍቅር ስጦታ በቤተክርስቲያኗ ሁለንተናዊ አገልግሎት በኩል ሊሰጥ ችሏል ። በዚህም አገልግሎት ላይ በዓይነትም በገንዘብም ለተሳፋችሁ ሁሉ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ለማለት እንወዳለን ።
ሁለንተናዊ አገልግሎት !!
ሁለንተናዊ አገልግሎት !!