✨️ቅዱስ ያዕቆብ ሐዋርያ ✨️
የካቲት 18 ✨ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን✨ እንኳን ለሐዋርያው ቅዱስ ያዕቆብ ዓመታዊ የእረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ቅዱስ ያዕቆብ ከጌታችን ከመድሃኒታችን ከእየሱስ ክርስቶስ ጋር ያደገ የአረጋዊ ቅዱስ ዮሴፍ የመጨረሻ ልጅ በንጽህናውና በድንግልናው የተመሰከረለት ከጸሎትና ገድል ብዛት እግሩ ያበጠ የመጀመሪያው የኢየሩሳሌም ኤጲስ ቆጶስ ሲሆን ቁጥሩም ከ 72ቱ አርድእት ነው ይህስ እንደምን ነው ቢሉ => ይህ ቅዱስ ሐዋርያ በአባቶቻችን ሐዋርያት ...