TGStat
TGStat
Type to search
Advanced channel search
  • flag English
    Site language
    flag Russian flag English flag Uzbek
  • Sign In
  • Catalog
    Channels and groups catalog Search for channels
    Add a channel/group
  • Ratings
    Rating of channels Rating of groups Posts rating
    Ratings of brands and people
  • Analytics
  • Search by posts
  • Telegram monitoring
Gize Jobs

24 Aug, 07:36

Open in Telegram Share Report

🌟 አስደሳች የስራ ዕድል ከኬቲ ኢቨንትስ እና ኬቲ ኬተሪንግ! 🌟
ድርጅታችን ኬቲ ቢዝነስ ግሩፕ (KT Business Group) በሆስፒታሊቲው ዘርፍ ላቅ ያለ አገልግሎት ለመስጠት ለኬቲ ኬተሪንግ እና ለኬቲ ኢቨንትስ አዳዲስ እና ልምድ ያላቸውን ባለሙያዎች መርጦና አሰልጥኖ ወደ ስራ ሊያስገባ ነው!

ተመራጭ አመልካቾች ከታወቁት አሰልጣኝ አቶ ታምሩ ጋር ልዩ ስልጠና ወስደው፣ ሰርተፍኬት ተቀብለው በኮንትራት በቀጥታ ስራ ይጀምራሉ።

🎯 ክፍት የሥራ መደቦቻችን፦
* 🧹 ፅዳት
* 🍽️ አስተናጋጅ
* 📋 ሱፐርቫይዘር
* 👨‍🍳 ረዳት ሼፍ
* 🧑‍🍳 ዋና ሼፍ
* 🍲 ወጥ ሰሪ
* 🥩 ክትፎ ቀማሚ
* 🍹 ባርቴንደር
* 🤝 እንግዳ ተቀባይ
* 👔 ኢቨንት ማኔጀር
* 📸 ካሜራማን
* 🎧 ዲጄ

📝 አመልካቾች ማሟላት የሚጠበቅባችሁ መስፈርቶች፡
✅ የቅርብ ጊዜ ፎቶ (Photo)
✅ በአንድ ገፅ የተዘጋጀ አጭር ሲቪ (CV)
✅ የታደሰ መታወቂያ ፊት እና ጀርባ ኮፒ (ID)
✅ የመኖሪያ አካባቢ መረጃ (Location)
✅ 2 የሚሰራ ስልክ ቁጥር (የራስዎ እና የቅርብ ቤተሰብ)
✅ የቴሌግራም ዩዘርኔም (Telegram Username)
✅ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE) እና አቢሲንያ ባንክ (BOA) ሂሳብ ቁጥር
✅ ማንኛውም የትምህርት ሆነ የሥራ ልምድ ማስረጃ (ካለዎት)

🚀 ፈጣን ዕድገት ወዳለው የኬቲ ቤተሰብ ለመቀላቀል እና አብረውን ለመስራት ዛሬውኑ ያመልክቱ!

📍 ዶክመንቶን ለመላክ / ለማመልከት፡
KTC Zerihun Alemayehu Tesfaye HCM (Human Capital Manager)
@Zerihunalemayehutesfaye ቴሌግራም
+251933581206
+251703143204

KTC Binyame General Manager GM
@Benikt ቴሌግራም
+251913078164
+251921043888

Share:- @gizejobs

2.4k 0 14 14
Catalog
Channels and groups catalog Channels compilations Search for channels Add a channel/group
Ratings
Rating of Telegram channels Rating of Telegram groups Posts rating Ratings of brands and people
API
API statistics Search API of posts API Callback
Our channels
@TGStat @TGStat_Chat @telepulse @TGStatAPI
Read
Академия TGStat Telegram Research 2019 Telegram Research 2021 Telegram Research 2023
Contacts
Справочный центр Support Email Jobs
Miscellaneous
Terms and conditions Privacy policy Public offer
Our bots
@TGStat_Bot @SearcheeBot @TGAlertsBot @tg_analytics_bot @TGStatChatBot