በትግራይ ክልል የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና መሰጠት ተጀምሯል።
በክልሉ ከ9,500 በላይ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የመልቀቂያ ፈተና ለመውሰድ መመዝገባቸውን ትምህርት ሚኒስቴር መግለጹ ይታወቃል።
ፈተናው ከዛሬ ጀምሮ ለአራት ተከታታይ ቀናት በክልሉ በሚገኙ አራት ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ይሰጣል።
በ2012 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ተፈታኝ ለነበሩና መልቀቂያ ፈተናውን ሳይወሰዱ ለቀሩ ተማሪዎች የሚሰጠው ፈተና እስከ ጥቅምት 02/2016 ዓ.ም ይቆያል።
ምስል፦ ትግራይ ቴሌቪዥን
🙏Share share🙏
👇👇ለተጨማሪ መረጃ👇👇
https://t.me/grade12_results