HACK CYBER


Channel's geo and language: Ethiopia, English


በዚህ ቻናል
💻cyber security
💻programming
💻Freelance
የተለያዩ ስልጠናዎችን እሰጣለን

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, English
Statistics
Posts filter


Okx ላይ ኖትኮይን ሃሙስ ከቀኑ 9 ሰአት ላይ ዋጋው ይፋ እንደሚደረግ ተገልጿል ።

ባይናንስ ላይ ደግሞ ለሃሙስ ንጋት ከOkx 12 ሰአታት አስቀድሞ #ለሊት 9 ሰአት ላይ ይፋ ይደረጋል !

@hackers_kevin
@hackers_kevin


Only 🎉1 DAY left


#FOREX TRADING 🎉🎉

📌ነገ FOREX TRADING ከ #BIGNNERS ለሆናቹት እስከ PROFESSIONAL TRADING የሚያጠቃልል ስልጠና እንጀምራለን ።ስልጠናው የሚያጠቃልላቸው SUB PART :-

👉 📌INTRODUCTION TO FOREX
📌FOREX TRADING TOOLS
📌SIGNAL BOOK RECOMMENDATIONS
📌PRACTICE ON DEMO
📌TRADING PSYCHOLOGY
✅ይሄ ኮርስ በሌላ ቻናሎች በክፍያ እንደሚሰጥ አቃለው። ግን እኛ ይሄንን ኮርስ በነፃ በተቀናጀ ሁኔታ ልንሰጣቹሁ ዝግጅታችንን ጨርሰናል ።


መልካም ቆይታ🙏

@hackers_kevin
@hackers_kevin


🍿🍿WHO AM I 🍿🍿

📌ገራሚ የሀኪንግ ፊልም ነው ተመልከቱት

@hackers_kevin
@hackers_kevin


Telegram  wallet verification 
ያላረጋቹ stake አርጉ 
ወይ binance or bybit  okx ያላቹ claim አርጉ ከነገ በኋላ
NOTCOIN ወደ Centralized exchange  መላክ አችሉም


የተፈጥሮ እና ማንኛውም የጠቅላላ እውቀቶችን በማወቅ በየቀኑ የበለጠ smart መሆን ይፈልጋሉ

@ethio_general_knowledge_17
@ethio_general_knowledge_17


HAPPY MOTHER'S DAY🎉🎉❤️❤️

@hackers_kevin
@hackers_kevin


📌መልካም ምሽት

✅ከእኛ ጋር ጥሩ ግዜ እንዳሳለፋቹ ተስፋ እናረጋለን።ነገ በአዳዲስ የtech መረጃዎች እንጠብቃቸዋለን ።ይሄ ለናንተ ለተከታዮቹ የሚለፋ ቻናል ነው #share  በማረግ ተባበሩን
    

     የነገ ሰው ይበለን

LINK:-@hackers_kevin
            @hackers_kevin


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
📌ይሄ ደሞ ወደ telegram wallet አላላክ ነው


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
📌NOTCOIN ወደ binance አላላክ ሙሉ በቪድዮ

@hackers_Kevin
@hackers_Kevin


📌በዚህ ቻናል እኔ ምሰጣችሁ ፍንጭ ወይም መንገድ ነው ማሳያቹ እና በሁሉም ነገር እረዳቹሀለው ብዬ ልዋሻቹ አልፈልግም።የቻልኩትን ያህል ልረዳቹ ሞክራለው ይሄንን ስላቹ በአንድ መንገድ ብቻ ሳይሆን በሁሉም:-
📌FOREX TRADING
📌video editing
📌drop shopping
📌YouTube
📌cryptography

✅ሁሉም ቢሆኑ የናንተን ጥረት ይፈልጋሉ teenager ሁኑ ወጣት እራሳቹ ላይ invest ለማረግ ዝግጁ መሆን አለባችሁ ።በተረፈ family እወዳቸዋለሁ !!!

@hackers_kevin
@hackers_kevin


✅NOTCOIN PRICE


🔔🔔Notcoin claim is open for premium users

በአሁን ሰዓት premium ያላቸው ሰዎች ናቸው claim ማረግ ሚችሉት


Claim =>@notcoin_bot


Free ton ለመስራት 👇👇

https://t.me/preton_drop_bot?start=9273d337-e10c-4dd3-a4a7-a9c2332d2af8


🚨ሰበር ዜና!!

📌ኖትኮይን የሰበሰባቹትን ኮይን ከአሁኗ ደቂቃ ጀምሮ ወደ ኖትኮይን ቦት ገብታቹ claim ማድረግ ትችላላቹ

በይፋ ተጀምሯል claim ማድረግ 🤗

@hackers_kevin
@hackers_kevin


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
#motivation

🚨hard work is the most important thing in the world so my family" be work as donkey, be enjoy as a king".this is my advice for you

@hackers_kevin
@hackers_kevin


Update
 
#Tapswap - Tap የሚያደርጉ ሰዎች ብዛት 10 ሚሊየን ሲደርስ ተጨማሪ መግለጫ እንደሚሰጡ አሳውቀው ነበር:: በዚህም መሰረት ትናንት ሌሊት 10 ሚሊየን ሞልቶ ወደ #ገንዘብ  (#Pool_Exchange) መቀየር የሚጀመረው May 30 እንደሆነ ይፋ አድርገዋል:: ይሄ በጣም ትልቅ መረጃ ነው:: በዚህም መሰርት እለታዊ #Tap አድራጊዎችና በየሰዓቱ Online የሚሆኑት ቁጥር በእጥፍ ደረጃ አካባቢ ጨምሯል::

በእኛ አገርም #ከNotcoin ትምህርት በመውሰድ Tapswap #Tap የሚያደርገው ቁጥር ጨምሯል:: ያንኑ ያህልም ጀምረው የተውቱና ያልጀመሩት አሉ:: ስለዚህ አሁንም ማለት የሚቻለው ደጋግማችሁ አትሳሳቱ:: ጥሩ የሰበሰባችሁ ቀጥሉበት:: ያቋረጣችሁ ባላችሁ ትርፍ ጊዜ ሁሉ #Tap አድርጉ:: ያልጀመራችሁ አሁንኑ ጀምሩ:: ከታች ባለው ሊንክ ስትጀምሩ 2500 ሽልማት ይበረከትላችኋል:: click 👇👇

https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_6278576366

@hackers_kevin
@hackers_kevin


#notcoin

notcoin binance ላይ list እንደሚደረግ ይፋ ከሆነ በኋላ የ ton price እየጨመረ ይገኛል ምናልባት እስከ ዛሬ አመሻሽ 7$ ይገባል


@hackers_kevin
@hackers_kevin


🎉🎉THANKS FOR🙏THE FIRST 🎉200 SUBSCRIBERS🎉


✅አምናችሁ የዚህ ቻናል አባል ስለሆናችሁ አመሰግናለሁ ።በዚህ ቻናል ብዙ ታተርፉበታላቹ ።

@hackers_kevin
@hackers_kevin


📌መልካም ምሽት

✅ከእኛ ጋር ጥሩ ግዜ እንዳሳለፋቹ ተስፋ እናረጋለን።ነገ በአዳዲስ የtech መረጃዎች እንጠብቃቸዋለን ።ይሄ ለናንተ ለተከታዮቹ የሚለፋ ቻናል ነው #share  በማረግ ተባበሩን
    

     የነገ ሰው ይበለን

LINK:-@hackers_kevin
            @hackers_kevin


@tapswap_mirror_bot

👆👆👆TAP SWAP ቦት lINK ነው ገብታቹ ተመልከቱት

20 last posts shown.