የሀሁጆብስ የኦክቶበር 2024 ሪፖርት።
ባሳለፍነው ኦክቶበር ወር 3,159 ስራዎች ወደናንተ አድረሰናል፣ ከሴፕቴምበር ወር ጋር ሲነጻጸር በ30.2% ገደማ መጨመር አሳይቷል:: በመሆኑም ወደናንተ ካደረስናቸው የስራ ማስታወቂያዎች በቢዝነስ ዘርፍ የወጡት 26% ድርሻ ሲይዙ በፋይናንስ የወጡ ስራዎች ደግሞ የ15% ድርሻ በመውሰድ በወሩ ቀዳሚ እና ሁለተኛ የስራ እድል ዘርፍ ሆነው፣ የኢንጅነረንግ ዘርፍ ደሞ በ13% በሶስተኛ ደረጃ ተከትሏል። ከስራልምድ አንጻር፤ ሁለት አመት የስራ ልምድ የሚጠይቁ የስራ ማስታዎቂያዎች በ528 ቁጥር ከፍተኛውን ድርሻ ይዘዋል።
ምንግዜም ለሃገር ልጅ በሃገር ልጅ!!
@hahujobs | @hahujobs_bot