የፅዳት እና ሻይ ቡና ሰራተኛ
#two_f_capital_plc
#low_and_medium_skilled_worker
#Addis_Ababa
ስምንተኛ ክፍል ያጠናቀቀ\ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
ዋና ሃላፊነቶች፡
- የስራ ሰዓት ከጠዋት 12፡30 እስከ ቀኑ 9፡30 ሲሆን የቢሮ ሰራተኞች ስራ ከመግባታቸው በፊት ቢሮ በመድረስ ማጽዳት እና ቢሮውን ለስራ ዝግጁ ማድረግ ትልቁ ሃላፊነት ነው
- በመቀጠልም የቢሮ ሰራተኞች ጠዋት ከ 3 ሰዓት እስከ 4 ሰዓት እንዲሁም ከሰዓት ከ 8 ሰዓት እስከ 9 ሰዓት ድረስ የሻይ ሰዓት ያላቸው በመሆኑ በነዛ ሰዓታት ላይ ቡና እና ሻይ ማቅረብን ያካትታል።
መስፈርቶች፡
- በሰዓት የሚገኝ/የምትገኝ
- ተግባቢ እና ፈጣን
Quanitity Required: 8
Minimum Years Of Experience: #0_years
Deadline: April 25, 2025
How To Apply: በሃሁጆብስ ቴሌግራም ቦት https://t.me/hahujobs_bot ያመልክቱ።
@hahujobs | @hahujobs_bot