🇵🇸ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


ይህ ቻናል ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት እና የምንመካከርበት ቻናል ነው።
✍እስልምና አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው‼
👇🏾👇🏾👇🏾
@hamdquante
አስተያየትዎ ይበልጥ ይገነባናል
👉🏿 @hamdquante_bot👈🏿

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter


📖
    ከቁርኣን ተኣምራት…………

📖{…إِنَّ مَثَلَ عِيسَى عِندَ اللَّهِ كَمَثَلِ آدَمَ…}
{…የዒሳ ምሳሌው እንደ ኣደም አምሳያ ነው…}

    [አል_ዒምራን:⁵⁹]


  ከዚች ትልቅ አንፅ ጋ ቲንሽ ቆይታ እናድርግ
ዒሳ እና ኣደም መሃል ያለው መመሳሰል ምንድን ነው??

1ኛ, ኣደም አላህ ያለ አባት "ሁን" በሚለው ቃሉ አስገኘው፤
  ዒሳም አላህ ያለ አባት "ሁን" በሚለው ቃሉ ፈጠረው።


2ኛ, ኣደም ቁርኣን ውስጥ ስሙ ሀያ አምስት ቦታ ተጠቅሷል፤
   ዒሳ ቁርኣን ውስጥ ስሙ ሀያ አምስት ቦታ ተጠቅሷል፤


3ኛ, ኣደም ከሁሉም ነብያቶች ቀድሞ የሞተው እሱ ነው፤
    ዒሳ ከሁሉም ነብያቶች መጨረሻ የሚሞተው እሱ ነው።


4ኛ,  አላህ የሰው ልጆች በምድር ላይ እንዲኖሩ ሲፈልግ የፈጠረው ኣደም ነው፤
  አላህ የሰው ልጆች ከምድር እንዲጠፉ በፈለገ ጊዜ (ቂያማ ሲቃረብ) ዒሳ ይመጣል።



የዚህ ቁርኣን ባለቤት መሆን ዕልቅና ነው!!
📖{لَّا يَأْتِيهِ ٱلْبَٰطِلُ مِنۢ بَيْنِ يَدَيْهِ وَلَا مِنْ خَلْفِهِۦ ۖ تَنزِيلٌۭ مِّنْ حَكِيمٍ حَمِيدٍۢ}
{ከኋላውም ከፊቱም ውሸት አይመጣበትም፤ ጥበበኛ ምስጉን ከሆነው ጌታ የተወረደ ነው፡፡}

     [አል_ፉሲለት:⁴²]





https://t.me/hamdquante


🔥
ወንጀልን አቅልሎ ማየት!!


ኢማም ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸው እንዲህ ይላሉ፦
"አንድ ባሪያ ወንጀል ላይ ከዘወተረና ወንጀሉን ልቡ ውስጥ አቅልሎ ማየት ከጀመረ; የሰውየው የመጥፊያው ምልክት ነው።
👉🏽ወንጀል በባሪያ ዐይን በቀለለ ልክ አላህ ዘንድ የከበደ ይሆናል።"

   [الجواب الكافي (٥٨)]



https://t.me/hamdquante


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
🇺🇸
ኣሜሪካ እና እሳት የሌለ ተፋቅረዋል!!
🤲አላህ አብሮ ያቆያቸው ከመለያየት ይጠብቃቸው🤲


ካሊፎርኒያ የዓለማችን ትልቁ የባትሪ ማከማቻ ኢንዱስትሪዋ (the world’s largest battery storage plant) በእሳት ጋይቷል። አማራጭ ሲያጡ በቃ ነዶ ይለቅ ተብሏል። እሳቱ መጥፋት የለበትም ብለዋል አሉ ሳይንቲስቶቻቸው።

አሁን ላይ ሌላው ስጋት የሊቲየም ጋዙ እንደ ካርቦን ሞኖክሳይድ ዐይነት ቶክሲክ ጋዞችን ስለ ሚያመነጭ ከባቢ አየሩ ይበከላል፤ በዛም በርካታ ከመተንፈሻ አካላት ጋር የተያያዙ በሽታዎች ይከሰታሉ ተብሎ ተሰግቷል።

በሺዎች የሚቆጠሩም ከዚህ ፋብሪካ አካባቢ ተፈናቅለዋል።


የኣሜሪካ መቃጠል ለዓለም ሰላም ነውና አላህ ቁጣውን ያውርድባት!!
https://t.me/hamdquante



    ልብ የሚያሞቅ ዜና!!👇

🇺🇸በኣሜሪካ አዲስ የእሳት አደጋ ተከሰተ!!
  ከዐስር ቀናት በፊት የተነሳው አስደሳች እና ማራኪው የሰደድ እሳት ኣሜሪካን እያጥወለወለ ማንደዱ በስፋት እንደቀጠለ ነው። ይህ በእንዲህ እንዳለ; ዛሬ ደግሞ እዛው "ካሊፎኒያ" ግዛት ውስጥ ሌላ (አዲስ) የእሳት አደጋ ተከስቷል። እሳቱ የተነሳው በሀገሪቱ አሉ ከሚባሉ ትላልቅ የኤሌክትሪክ ሀይል ማከፋፈያ ጣቢያዎች ውስጥ በአንዱ ሲሆን በአካበቢው የሚኖሩ በመቶ የሚቆጠሩ ሰዎች ቄያቸው ለቀው እንዲወጡ ጥሪ ተላልፎላቸዋል።

  መቆጣጠር ባልተቻለው የሎስ አንጀለስ የሰደድ እሳት ስጋት እና ፍራቻ ያደረባቸው ባለሀብቶች ቤታቸው እና ድርጅታቸው ከእሳት እንዲጠብቁላቸው ለግል " እሳት አደጋ ሰራተኞች" ለአንድ ቀን $48,000 (አርባ ስምንት ሺህ ዶላር) በመክፈል መቅጠር ጀምረዋል።


🤲ያፈሰስሽው ደም ቤንዝል ሆኖ ይዝነብብሽ🤲
🤲ያስለቀስሻቸው ዐይኖች አመድ ሆነው ይመልከቱሽ🤲


☝️ጌታዬ ይችልበታልና አመድ ያድርግሽ!!





https://t.me/hamdquante


🇺🇸
ኣሜሪካ አሁንም እየነደደች ነው!!


10ኛ ቀኑን ባስቆጠረው የሎስ አንጀለስ ሰደድ እሳት ዙሪያ ምን አዲስ ነገር አለ?

በሎስ አንጀስ በተቀሰቀሰው የሰደድ እሳት የሞቱ ሰዎች ቁጥር 25 ደርሷል

በአሜሪካዋ ካሊፎርኒያ ግዛት የተቀሰቀሰው ሰደድ እሳት 10ኛ ቀኑን ያስቆጠረ ሲሆን፤ እሳቱን ለማጥፋት የሚደረገው ጥረት እንደቀጠለ ነው።
በሎስ አንጀስ በተቀሰቀሰው የሰደድ እሳት የሞቱ ሰዎች ቁጥር 25 ደርሷል የተባለ ሲሆን፤ ከ12 ሺህ በላይ መኖሪያ ቤቶች እና ህንጻዎች በእሳት አደጋው ወድመዋል።

በአሁኑ ወቅት እሳቱ ምን ላይ ይገኛል?
በአሁኑ ወቅት በ6 ቦታዎች እየነደደ ያለውን እሳት ለማጥትፋት ጥረት እየተደረገ መሆኑ ተነግሯል።

እሳቶቹ የሚገኘበት ስፍራም፤
የፓሊሳድስ እሳት፤ ከሶስት ዋና ዋና የሰደድ እሳቶች ትልቁ ሲሆን፤ 9 ሺህ 596 ሄክታር አቃጥሏል፤ አሁን ላይ 21 በመቶውን መቆጣጠርም ተችሏል። የእሳት አደጋ ሰራተኞች እሳቱ የጌቲ ሴንተር ሙዚየም መኖሪያ ወደሆነው ወደ ብሬንትዉድ እንዳይዛመት የመከላከል ስራ እየሰሩ ነው።

ኢቶን እሳት፡ ከሎስ አንጀለስ በሰተምስራቅ የሚገኝ፤ ይህ ሰደድ እሳት ከሞት አንፃር እጅግ አጥፊው ሲሆን፤ በኢቶን እሳት 16 ሰዎች ህይወታቸውን አጥተዋል። እሳቱ 5 ሺህ 712 ሄክታር መሬት አቃጥሏል፤ አሁን ላይ 45 በመቶውን መቆጣጠርም ተችሏል።

ሀረስት እሳት፤ በሰሜን ሳን ፈርናንዶ አቅራቢያ የተቀሰቀሰው ይህ እሳት 323 ሄክታር መሬት አቃጥሏል። የእሳት አደጋ ተከላካይ ሰራተኞች አሁን ላይ 98 በመቶውን ተቆጣጥረዋል፤ ሙሉ ለሙሉ በቅጥጥር ስር ለማድረግ ተቃርበዋል።

አውቶ እሳት፤ በቬንቱራ ካውንቲ ውስጥ የተቀሰቀሰው እሳት በፍጥነት 24 ሄክታርመሬት አካሏል። የእሳት አደጋ ተከላካዮች የእሳቱን መዛመት አቁመው ነበር፣ እስከ ማክሰኞ ምሽት ድረስ የእሳቱን 85 በመቶው በቁጥጥር ስር አውለዋል።

ሊትል ማውንቴን እሳት፤ በሎስ አንጀለስ ምስራቃዊ ክፍል የሚገኘው እሳቱ አዲስ የተቀሰቀሰ ሲሆን በፍጥነት 12 ሄክታር መሬት አቃጥሏል። በበርካታ ህንጻዎች እና መኖሪያ ቤቶች ላይ ስጋት የደቀነው እሳቱ አሁንም በቁጥጥር ስር አልዋለም።
(ዘገባው የ አል_ዐይን ነው)


🤲አላህ ስቃይሽ ያብዛው🤲
🤲ህዝብሽ በታትኖ ምድርሽ ያንድደው🤲
🤲ሰማይሽ ቁጣ እንጂ ሰላምን አያዝንብ🤲


https://t.me/hamdquante



   የእስራኤል ካቢኔ የተኩስ አቁም ስምምነቱን በዛሬው እለት የሚያጸድቀው ከሆነ ከእሁድ ጀምሮ ተግባራዊ ይደረጋል።
በረቂቅ ሰነዱ ላይ እስራኤል ማሻሻያ ካላደረገች በስተቀር በሶስት ምዕራፍ የተከፋፈለው የጋዛ ተኩስ አቁም እና የታጋቾች ማስለቀቅ ስምምነት ቀጣዩን እንደሚመስል አሶሼትድ ፕረስ ዘግቧል።

ምዕራፍ 1 (42 ቀናት)
-ሃማስ 33 ታጋቾችን ይለቃል፤ የሚለቀቁት ታጋቾች ሴቶች፣ ህጻናት እና ከ50 አመት በላይ የሆናቸው እስራኤላውያን ይሆናሉ
- እስራኤል ከጋዛ አንድ ሲቪል ታጋች ሲለቀቅ በምትኩ 30 ፍልስጤማውያን እስረኞችን ትፈታለች፤ አንዲት ሴት ወታደር ስትለቀቅ ደግሞ 50 ፍልስጤማውያን እስረኞችን ትፈታለች
- ሃማስ የተኩስ አቁሙ ተግባራዊ በሚደረግበት የመጀመሪያ ቀን ሶስት ታጋቾችን ይለቃል፤ በሰባተኛው ቀን አራት ከለቀቀ በኋላ በየሳምንቱ ታጋቾችን ይለቃል
- ውጊያ ቆሞ እስራኤል ወታደሮቿን ህዝብ በብዛት ወደማይኖርበት የጋዛ ሰርጥ ታሰፍራለች
- የተፈናቀሉ ፍልስጤማውያን ወደ ቤታቸው መመለስና ሰብአዊ ድጋፍ በፍጥነት እንዲገባ ይደረጋል

ምዕራፍ 2 (42 ቀናት)
- ሃማስ ቀሪ ወንድ ታጋቾችን (ወታደሮች እና ሲቪሎች) ይለቃል
- እስራኤል በምትኩ ምን ያህል ፍልስጤማውያን እስረኞችን እንደምትለቅ በቀጣይ ድርድር ይደረግበታል ተብሏል
- የእስራኤል ወታደሮች ከጋዛ ሙሉ በሙሉ ይወጣሉ

ምዕራፍ 3
- በጋዛ የሞቱ እስራኤላውያን ታጋቾች እና በእስራኤል ህይወታቸው ያለፈ የፍልስጤም ተዋጊዎች አስከሬን ልውውጥ ይደረጋል
- ጋዛን መልሶ የመገንባት ስራ ይጀመራል
- ከጋዛ መግቢያ እና መውጫ መስመሮች ሙሉ በሙሉ ይከፈታሉ




https://t.me/hamdquante


🇸🇾
    በሶሪያው ፈትሕ ጩቤ ረገጥን።
ጩቤውን ለማንሳት ጎንበስ ብለን ቀና ስንል………


🇺🇸
    የአሜሪካ ሰማይ ከለር ቀይሮ በእሳት ይንቦገቦግ ይዟል።
በአሜሪካ ንዳድ ልባችን ቅቤ ጠጥቶ በፈንጠዝያ መቦረቅ ስንጀምር………


🇵🇸
    ከቁድስ ሰማይ ስር ልብ የሚያሞቅ ዜና ተሰማ!!
🤲ሟቾቿ አላህ ሸሂድነታቸው ይቀበላቸው🤲
🤲ክብር እና ዕልቅናዋ አላህ ይመልስላት
🤲


🇸🇾የሶሪያ ፈትሕ
🇺🇸የኣሜሪካ ቃጠሎ
እና
🇵🇸የፈለስጢን “ተኩስ ይቁም” ስምምነት

የሰሞኑ የደስታ ምንጮቻችን ናቸው!!





https://t.me/hamdquante


🇵🇸
Palestine

አልሃምዱ ሊላህ… አልሃምዱ ሊላህ… አልሃምዱ ሊላህ!!

ቢያንስ ቢያንስ ወንድሞቻችን የሚተነፍሱበት ጊዜ አግኝተዋል። አላህ ለሙስሊሞች ኸይር ይዞ የሚመጣ ያድርገው!!
በغዛ የመጀመሪያ የተኩስ አቁም ስምምነት ተደርጓል።

ይህ ማለት፦
"ከእንግዲህ ጦርነቱ አይደረግም" ማለት አይደለም። ሊቀጥልም ላይቀጥልም ይችላል። አሁን ግን ቢያንስ የዕርዳታ ቁሶች የሚገቡበት እና ህዝቦቹም የሚተነፍሱበት ጊዜ ያገኛሉ።
🤲ለሙስሊሞች ኸይር የሚያመጣ ይሁን🤲
ከማለት ሌላ የምንለው ነገር የለም።





https://t.me/hamdquante





    ሁለቱም የትልቁ ውሻ የ"ትራምፕ" ንግግር ናቸው።

በመጀመሪያው፦
   "እኔ ወደ ነጩ ቤተመንግስት ከመግባቴ በፊት غዛ ውስጥ የተያዙ ምርኮኞች የማይለቀቁ ከሆነ በመካከለኛው ምስራቅ ጀሀነም እከፍታለሁ።"
እያለ ይዝታል

በሁለተኛው፦
  
"ከአሜሪካ ውብ የነበረችዋ ከተማ አሁን እየተቃጠለች ነው፤ ወደ አመድነት ተቀይራለች። በእሳት አደጋ መከላከያ ታንክ ውስጥ ውሃ የለንም፤ በድንገተኛ አደጋ መቆጣጠሪያ ካዝናችን ውስጥም ብር የለንም።" እያለ ያለቃቅሳል

👌በሁለቱ ንግግሮች መሃል የነበረው የጊዜ ቆይታ አራት (4) ቀናቶች ብቻ ነበሩ።

አሁን ላይ ለትራምፕ………
 {…لِّمَنِ الْمُلْكُ الْيَوْمَ…}
{…ዛሬ ንግስናው ለማን ነው?…}  ተብሎ የሚጠየቅ ይመስላል።



📖{وَمَكَرُوا۟ مَكْرًۭا وَمَكَرْنَا مَكْرًۭا وَهُمْ لَا يَشْعُرُونَ}
{ተንኮል ተነኮሉ፤ (በምላሹ) እነርሱ የማያወቁ ሲሆኑ ሴራ አሴርንባቸው።}
{فَٱنظُرْ كَيْفَ كَانَ عَٰقِبَةُ مَكْرِهِمْ أَنَّا دَمَّرْنَٰهُمْ وَقَوْمَهُمْ أَجْمَعِينَ}
{የተንኮላቸውም መጨረሻ እንዴት እንደነበረ ተመልከት። እኛ እነርሱንም ሕዝቦቻቸውንም በሙሉ አጠፋናቸው፡፡}

   [አል_ነምል:⁵⁰–⁵¹]




https://t.me/hamdquante



    ጌታህ ጊዜ ይሰጣል እንጂ በፍጹም አይረሳም!!

📖{يَوْمَ نَبْطِشُ ٱلْبَطْشَةَ ٱلْكُبْرَىٰٓ إِنَّا مُنتَقِمُونَ}
{ታላቂቱን ብርቱ አያያዝ በምንይዝበት ቀን፤ እኛ ተበቃዮች ነን፡፡}

     [አል_ዱሃን:⁴³]


📖{كَذَّبُوا۟ بِـَٔايَٰتِنَا كُلِّهَا فَأَخَذْنَٰهُمْ أَخْذَ عَزِيزٍۢ مُّقْتَدِرٍ}
{በተዓምራቶቻችን በሁሏም አስተባበሉ፡ የብርቱ ቻይንም አያያዝ ያዝናቸው፡፡}

     [አል_ቀመር:⁵³]



📖{أَوَلَمْ يَسِيرُوا۟ فِى ٱلْأَرْضِ فَيَنظُرُوا۟ كَيْفَ كَانَ عَٰقِبَةُ ٱلَّذِينَ كَانُوا۟ مِن قَبْلِهِمْ ۚ كَانُوا۟ هُمْ أَشَدَّ مِنْهُمْ قُوَّةًۭ وَءَاثَارًۭا فِى ٱلْأَرْضِ فَأَخَذَهُمُ ٱللَّهُ بِذُنُوبِهِمْ وَمَا كَانَ لَهُم مِّنَ ٱللَّهِ مِن وَاقٍۢ}
{የእነዚያን ከእነርሱ በፊት የነበሩ ሕዝቦች ፍጻሜ እንዴት እንደነበረ ይመለከቱ ዘንድ በምድር ላይ አይሄዱምን? በኀይልና በምድር ላይ በተዋቸው ምልክቶች፤ ከእነርሱ ይበልጥ የበረቱ ነበሩ፡፡ አላህም በኀጢአቶቻቸው ያዛቸው፡፡ ለእነርሱም ከአላህ (ቅጣት) ምንም ጠባቂ አልነበራቸውም፡፡}

    [አል_ጋፊር:³⁹]




https://t.me/hamdquante



    እንደው ጌትዬ ምን ይሳንሃል??

   የተቃጠለችዋ ግዛት እኮ ቁጭ የغዛ ካርታ ነው የምትመስለው።

እንደው……………
    ኣሜሪካን በጀሀነም ከመቀቀሏ በፊት ዱንያ ላይ እንዲህ ስትጠበስ ማየት እንዴት ደስ ይላል!!



🥙ተጠብሶ የሚቀቀል ምግብ ካለ "ኣሜሪካ" ብላችሁ ሰይሙት።
ችግሩ "ኣሜሪካ" ተብሎ ማን ይበላዋል ነው??





https://t.me/hamdquante



ሰዎችን ለማስደሰት የደከመ ሁሉ……
መፀፀቱ አይቀሬ ነው!!




☝️አላህን ብቻ ለማስደሰት ድከሙ!!
https://t.me/hamdquante


🇺🇸
     ስለ እሳቱ እያሰባችሁ ላላቹት………

🔥እሳቱ እንደ ቀጠለ ነው። በነገራችን ላይ ባሳለፍነው ሌሊት እዛቹ ግዛት ላይ ከሌላ አቅጣጫ ሌላ (አዲስ) እሳት ተነስቷል።
   እስካሁን ባለው ደስስስ በሚል ሁኔታ እየነደደች ነው!!


እንዲሁም………
   በአውሮፕላን እና በሂሊኮፕተር እየተበተነ ያያችሁት ቀይ ከለር ያለው ኬሚካል "የእሳቱን ሂደት ይቀንሳል ይቆጣጠራል" በሚል ነበር። አሁን ላይ ግን "ኬሚካሉ በአካባቢው እና በሰዎች ላይ ከባድ ጉዳት የሚያመጣ ነው።" በሚል ትልቅ ስጋት ውስጥ ወድቀዋል።


☝️አላህ ስራውን እየሰራ ነው!!
እናንተ 🤲በዱዐ ወጥሩ🤲




https://t.me/hamdquante



   ኣሜሪካ እና ትናንትና አላህ ያጠፋቸው ህዝቦች……

"ما أشبه اليلة بالبارحة"
"ዛሬን በትናንት ምን አመሳሰለው?"


   አላህ እውነተኛ በሆነው ቃሉ ታሪካቸው ከዘረዘረልን ከዚህ በፊት ከጠፉ ህዝቦች መሃል የነኚሆቹ ዛሬ ላይ ኣሜሪካ ካለችበት ሁኔታ እጅግ በጣም የተመሳሰለ ነው።

  በተከበረው ቁርኣን ሱረት አል_አዕራፍ አንቀፅ ቁጥር 94 ላይ አላህ እንዲህ ይተርክልናል፦
📖{وَمَآ أَرْسَلْنَا فِى قَرْيَةٍۢ مِّن نَّبِىٍّ إِلَّآ أَخَذْنَآ أَهْلَهَا بِٱلْبَأْسَآءِ وَٱلضَّرَّآءِ لَعَلَّهُمْ يَضَّرَّعُونَ}
  {በከተማ አንድም ነብይ አልላክንም ሰዎችዋን ይዋደቁ ዘንድ በድህነትና በጉዳት የያዝናቸው ብንሆን እንጂ።}


  እነዚህ ህዝቦች ከኩፍር እና ከበደል እንዲወጡ የሚመክራቸው የሚያስታውሳቸው ነብይ ተላከላቸው። እነርሱ ግን የነብዩን መልዕክት ከመቀበል አሻፈረኝ አሉ። ያኔ ለአላህ እንዲተናነሱና እንዲዋደቁ ዘንዳ አላህ ድህነት እና ችግር ለቀቀባቸው።


📖{ثُمَّ بَدَّلْنَا مَكَانَ ٱلسَّيِّئَةِ ٱلْحَسَنَةَ حَتَّىٰ عَفَوا۟ وَّقَالُوا۟ قَدْ مَسَّ ءَابَآءَنَا ٱلضَّرَّآءُ وَٱلسَّرَّآءُ …}
  {ከዚያም እስኪበዙና "አባቶቻችንን ድህነትና በሽታ በእርግጥ ነክቷቸዋል፡፡ (ይህም የጊዜ ልማድ ነው)" እስካሉ ድረስ በመጥፎው ስፍራ በጎውን ለወጥን፡፡}


  እነዚህ በድህነት እና በችግር የተፈተኑ ሰዎች ሄደው ባለቁ ጊዜ የእነርሱ ምትክ የሆኑ ልጆቻቸው አላህ በሀብት እና በምቾት አምበሸበሻቸው። በእርግጥም ዱንያ ሁሌም ፈተና ናት። አላህ ሲሰጥም ለፈተና ነው: ሲነሳም ለፈተና ነው። አባቶቻቸው በድህነት ተፈተኑ ልጆቹ በሀብት እና በድሎት። ዳሩ ግን: እነኝህም ከእነዝያ የተሻሉ አልነበሩምና የአላህን ፀጋ ረሱ። እንዲህም አሉ፦
  "አባቶቻችን ድህነት እና ችግር አግኝቷቸው ነበር፤ እኛ ደግሞ በሀብት ተንበሸበሽን። ይህ ማለት በጊዜ ሁኔታ የሚቀያየር "ተፈጥሯዊ ክስተት" እንጂ ሌላ አይደለም።" አሉ።

ስለ መጨረሻቸው አላህ እንዲህ ሲል ነገረን፦
📖{…فَأَخَذْنَٰهُم بَغْتَةًۭ وَهُمْ لَا يَشْعُرُونَ}
{…ወዲያውም እነርሱ የማያውቁ ሆነው በድንገት ያዝናቸው፡፡}



  በነገራችን ላይ "ኣሜሪካ" ማለት ለአሜሪካዊያኖች እናት ሀገራቸው አይደለችም፤ ባይሆንስ የስደት መጠለያቸው ናት። ምክምያቱም ከቅርብ ዓመታት በፊት ከተለያዩ የጦርነት ስፍራዎች ሸሽተው ያመለጡ ህዝቦች ተሰብስበው የመሰረቷት ሀገር ናት። እነዚህ ህዝቦች ከዝያ ጦርነት፣ ስደት እና መከራ በኋላ አላህ የዱንያዊ መጠቃቀሚያ ሁሉ አስፍቶና አሳምሮ ሰጣቸው። ተመቻቹ ተደላደሉ ተኩራሩ። "ሀያል ነን፣ የበላይ ነን፣ ከፊታችን የሚቆም የለም" ብለው በአቅማቸው ተማምነው በተቀመጡ ጊዜ አላህ የማይችሉት የሆነ እሳት ድንገት ላከባቸው።

{…فَأَخَذْنَٰهُم بَغْتَةًۭ وَهُمْ لَا يَشْعُرُونَ}
{…ወዲያውም እነርሱ የማያውቁ ሆነው በድንገት ያዝናቸው፡፡}

  ኣሜሪካም እሳቱን ባነደዳት ጊዜ ወደ አላህ ከመመለስ ይልቅ "ይህ ተፈጥሯዊ አደጋ ነው" በማለት የጌታዋ ማስጠንቀቂያ ላይ አሾፈች።
🤲አላህ የከፋ ቅጣት ያስከትልባት🤲




🖊ሐምዱ ቋንጤ ከፉርቃን ሰማይ ስር!!
https://t.me/hamdquante


👇



    ከእየሱስ ከታቦት ማን ይበልጣል??

ዛሬ ጠዋት ታክሲ ውስጥ የገጠመኝ:
  ወደ ታክሲው ስደርስ የታክሲው የኋላ ወንበሮች ሞልተው ስለነበር ያለፍላጎቴ ጋቢና (በመሃል ወንበር) ተቀመጥኩኝ። ሹፌሩ ተንቀሳቃሽ ስልኩ ላይ ወፈር ባለ ድምፅ የሚናገር የስብከት ሪከርድ ከፍቷል። አጠገቡ ሆኖ ትኩረት ለሰጠው በደንብ ይሰማል።

  ወቅታዊ ጉዳይ ላይ (ስለ ጥምቀት) እየተናገረ እንደሆነ ለማወቅ አይከብድም ነበር። የተወሰኑ የማይገቡ ማብራሪያዎች ከሰጠ በኋላ "ታቦት"ን በተመለከ ስለሚጠየቁ ጥያቄዎች ምላሽ ሊሰጥ እንደሆነ ገለፀ። በቁጣ ስሜት መናገር ጀመረ። ስለ "ታቦት" ብዙ ጥያቄዎች እንደሚነሱ: ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ ሲሰጡም ሌሎች ጥያቄዎች እንደሚነሱባቸው በቁጣ ከተናገረ በኋላ ቀጣዩን ጥያቄ ጠቀሰ።

"ስለ ታቦት ከሚነሱ ጥያቄዎች አንዱ……
“ታቦት ተሰረቀ፣ ተቀርቆ ተሸጠ ሲባል እንሰማለን; ታድያ ታቦት ሀይል ያለው ከሆነ እንዴት ተሰርቆ ይሸጣል? በሚሰርቀው ሰው ላይስ እንዴት አደጋ አያደርስም?” የሚል ጥያቄ ነው"
ይላል።

ምላሹ እንደሚከተለው አስቀምጦታል………
  "ታቦት ተሰረቀ: እንዴት ይሰረቃል? እንዴት ይሸጣል? ለምትሉ ሰዎች አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ: ከእየሱስ እና ከታቦት ማን ይበልጣል?" ብሎ ይጠይቃል።

ቀጠለና………
  "ጭራሽ ለውድድር የሚቀርቡ አይደሉም (እየሱስ በብዙ ይበልጣል)። ታድያ እየሱስ እኮ የሁዳ በ30 ብር ሽጦታል: “ታቦት እንዴት ይሸጣል?” የምትለው “እየሱስ እንዴት ይሸጣል ብለህ ጠይቅ እስኪ" በማለት በቁጣና በንዴት ይናገራል።


☝️ላ ኢላሃ ኢለላህ!!
   የሚሰረቅ የሚሸጥ ታቦት እና "ተሰርቆ ተሸጠ" ብለው ለሚያምኑት አካል አምልኮን ሲሰጡ እንደው ምን የሚሉት ጨለምተኝነት ነው??


📖{…فَإِنَّهَا لَا تَعْمَى الْأَبْصَارُ وَلَكِن تَعْمَى الْقُلُوبُ الَّتِي فِي الصُّدُورِ}
  {…እነሆ ዐይኖች አይታወሩም: ነገር ግን እነዝያ በደረቶች ውስጥ ያሉ ልቦች ናቸው የሚታወሩት።}

        [አል_ሓጅ:⁴⁶]




https://t.me/hamdquante


🇺🇸
    የኣሜሪካ ተፈናቃዮች መጠለያ ድንኳን!!

 {…وَتِلْكَ الْأَيَّامُ نُدَاوِلُهَا بَيْنَ النَّاسِ…} 
{…ይህችም ቀናት በሰዎች መሃል እናዘዋውራታለን…
}




https://t.me/hamdquante


🇺🇸
    ኣሜሪካንን ያየ በሙስሊሞች አይቀልድም;
   እምባቸው እሳት ሆኖ ይዘንባል!!





https://t.me/hamdquante



  የእሳት ዐውሎ ነፋስ   ቆሞ ወደ ሰማይ
   ብስራት ያሰማል   በኣሜሪካ ስቃይ!!

ያንድድሽ ያውድምሽ   ጀባር አሸናፊው
የስደት መከራ    በተራሽ ቅመሺው!!

ሀይልሽ አቅም ይጣ  ባንዲራሽ ይሰበር
   ህዝቦችሽ ይራቡ ግዛትሽ ይወረር!!

አጋዥ ወዳጅ ይክዳሽ  ካዝናሽ ይሁን ባዶ
ኣመድ ይሁን ጌጥሽ  ያጥፋሽ በበረዶ!!




🖊የቋንጤው!!
https://t.me/hamdquante

20 last posts shown.