Anti porn


Channel's geo and language: Ethiopia, English
Category: Adult


Let's heal together from porn addiction

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, English
Category
Adult
Statistics
Posts filter




Enjoy and react 👍👍

ካልሠራላችሁ ጠይቁኝ




internet በነፃ ሚያስጠቅም አፕ ልለቅ ነበር ተውኩት do you know why ለምን እንደሁ ታቃላችሁ????


ዲሲፕሊን!

ዲሲፕን ማለት አንድን ነገር የማድረግ ፍላጎቱ ባይኖረንም እንኳ ጠቃሚ ስለሆነ ብቻ ራስን በማስገደድ በየእለቱ ማድረግ ማለት ነው፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ዲሲፕሊን ማለት አንድን ነገር የማድረግ ፍላጎት እያለን ሳለ፣ ነገሩ ጥቅመ-ቢስና ጎጂ ስለሆነ ብቻ ራሳችንን በመግዛት ከማድረግ ራስን መከልከል ማለት ነው፡፡

በእነዚህ በሁለቱ የዲሲፕሊን ትርጉሞች መሰረት የማያቋርጥ ልምምድ ያለው ሰው 80 በመቶው የሕብረተሰቡ ክፍል ያልተለማመደው አስገራሚ ልምምድ ላይ ደርሷል፤ ለላቀ ስኬትም ራሱን እያዘጋጀ ነው፡፡ ይህ የዲሲፕሊን ልምምድ ወደ አንድ አስገራሚ ዓለም ያሻግረዋል፡፡ ይህ አስገራሚ ዓለም የልማድ ዓለም ነው፡፡

ልማድ ማለት አንድን ቀድሞ ማድረግ የማንችለውን ወይም የማንፈልገውን ነገር ራሳችንን በዲሲፕሊን በማስገደድ ከመደጋገማችን የተነሳ ላለማድረግ እስከማንችል ድረስ ስንለምደው ማለት ነው፡፡

በአንድ ነገር ዙሪያ ዲሲፕሊን እንደከምታዳብሩ ድረስ ከተለመደው አዙሪት አትወጡም፡፡ አንድን ዲሲፕሊን ደግሞ ልማድ እስከሚሆን ድረስ ካልደጋገማችሁት የጀመራችሁት ነገር ስለማይጸና ታቋርጡታላችሁ፡፡ ይህ ጀምሮ የማቋረጥ ሁኔታ ደግሞ የራስ-በራስ ምልከታችሁን፣ እንዲሁም ለራሳችሁ ያላችሁን አክብሮትና ግምት እጅጉን ያወርደዋል፡፡

በርቱና የዲሲፕሊንና የልማድ ሰው ለመሆን ስሩ


ስለ porn and porn industry አንዳንድ እውነታወች


👉 👉 70% ኢንተርኔት ላይ የወሲብ ቪድዮ እና ምስል ሚያዩት ወንዶች ሲሆኑ 30% ደግሞ ሴቶች ናቸው

👉👉 አንድት ሴት የወሲብ ቪድዮ ለመስራት በ average እስከ $1000 ሲከፈላት ወንዱ ግን $600 ይከፈለዋል


👉👉 89% የporn አክተሮች ሴቶች ሲሆኑ 11% ወንዶች ናቸው


👉👉 አንድ ወንድ ኖርማል ከሴት ጋር የወሲብ ቪድዮ ሲሠራ እስከ $600 ይከፈለዋል ነገር ግን አንድ ወንድ ከሌላ ወንድ ጋር የወሲብ ቪድዮ ሲሰራ የ ኖርማሉን 3እጥፍ ይከፈለዋል ማለትም $1800 ማለት ነው


👉👉 የወሲብ ሳይቶች በየወሩ የሚያገኙት እይታ (view) amazon , Twitter እና Netflix ባንድ ላይ ከሚያገኙት እይታ ይበልጣል

👉👉 የ porn ኢንደስትሪው አመታዊ ገቢው $100B ነው


https://t.me/healing_porn_addiction

https://t.me/healing_porn_addiction

መወያየት ይቻላል ተወያዩ


ሠላም  ቤተሠቦቸ  እንኳን ወደ ቤታችን በሠላም መጣችሁ  


እኔ ሀቢብ እባላለሁ  22 አመቴ ነው
አንደኛ አመት የዩኒቨርስቲ ተማሪ  ነኝ  for a long time በ porn addiction  እና masturbation ቆይቻለሁ 
ነገር ግን ላለፉት 7 ወራት በማገገም ላይ ነኝ

🎯  የቻናሉ አላማ
 
~~እንደት ከወሲብ ፊልም ሱስ   እናገግም(porn addiction )??

~~ እንደት ከግለ ወሲብ /ሴጋ   (masturbation )   እራሳችንን እናቅብ?

~~ እንደት ቀጣይነት ያለው ለውጥ እናምጣ ???



Note " ስለ መንገዱ ለማወቅ ከፈለግክ ቀድመው የተጓዙትን ሠወች ጠይቅ "


I have so many things to tell you

8 last posts shown.