Hibret Bank

Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Economics

Hibret Bank a progressive and modern banking institution, endowed with a strong financial structure and strong management, as well as a large and ever-increasing customers and correspondent base.
https://www.hibretbank.com.et

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Economics
Statistics
Posts filter

አስደሳች የእረፍት ቀናትን እየተመኘን ለባንክ ፍላጎትዎ የተለያዩ የሕብረት ባንክ የዲጂታል ባንኪንግ አማራጮችን ካሉበት ሆነው ይጠቀሙ፡፡

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

#happyweekend #weekendvibes #hibretbank

ውድ ደንበኞቻችን!

የነፃ የጥሪ ማዕከላችን 995 በቴክኒክ ችግር ምክንያት በጊዜያዊነት አገልግሎት እየሰጠ ባለመሆኑ ይቅርታ እየጠየቅን ችግሩ እስከሚቀረፍ ድረስ ፡-
• በስልክ ቁጥር - 0114 16 62 42 / 0114 65 52 22
• በኢሜል- info@hibretbank.com.et

አገልግሎቱን ማግኘት እንደምትችሉና ችግሩ እንደተፈታም የምናሳውቅ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን ፡፡

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

Dear Valued Customer,

Our Contact Center hotline, 995 is currently experiencing technical problem. We apologize for any inconvenience this may cause and are working to fix the issue as quickly as possible.
In the meantime you can reach us through;
• Phone: 0114 16 62 42 /0114 65 52 22
• Email: info@hibretbank.com.et
We thank you for your patience and understanding and will announce once the issue is resolved.

Hibret Bank
United, We prosper!

ታታሪ የወጣቶች ዋዲያህ የቁጠባ ሒሳብ

የሸሪዓውን የዋዲያህ መርህ ተከትሎ በሕብር ሀቅ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ስር የሚገኘውን እና እድሜያቸው ከ 18-30 ዓመት ለሆኑ ወጣቶች የቀረበውን ታታሪ የወጣቶች የቁጠባ ሒሳብ እንድትጠቀሙ ተጋብዘዋል፡፡

ጁመዓ ሙባረክ!

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

#islamicbanking #islamicfinance #interestfree #YouthfulIslamicBanking

የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ታህሳስ 11፣ 2017 ዓ.ም

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

#currencyexchange #HibretBank #dailyrates #RateCheck

ከሕብረት ባንክ - ይቀበሉ!

ከተለያየ የዓለም ክፍሎች የሚላክልዎትን ገንዘብ ከሕብረት ባንክ ይቀበሉ፡፡ ከባንኩ ጋር ከሚሰሩ አለም አቀፍ የገንዘብ አስተላላፊዎች ማለትም ዌስተርን ዪኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስፋስት፣ ሪያ ፣ዳሃብሺል እና ዩፔሲ በስዊፍት ኮድ - UNTDETAA አማካኝነት ይቀበሉ፡፡

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

#FastRemittances #MoneyTrasnfer #HibretBank #Swift

የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ታህሳስ 10፣ 2017 ዓ.ም

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

#currencyexchange #HibretBank #dailyrates #RateCheck

በየትኛውም ጊዜና ቦታ ባሉበት ሆነው በ Unite.et ምቾትዎን በጠበቀ ሁኔታ ራስዎን በመመዝገብ ደንበኛ ይሁኑ!

1. የ Unite.et መተግበሪያን ከአፕ ሰቶር አልያም ከፕሌይ ስቶር ያውርዱ
2. ሕብረት ባንክ የሚለውን ይምረጡ
3. የምዝገባ ቅደም ተከተሉን በመከተል ይመዝገቡ!
4. የዲያስፖራ ባንኪንግ እንዲሁም ሌሎች የተለያዩ አገልግሎቶቻችን ተጠቃሚ ይሁኑ::

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ታህሳስ 9፣ 2017 ዓ.ም

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

#currencyexchange #HibretBank #dailyrates #RateCheck

የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ታህሳስ 8፣ 2017 ዓ.ም

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

#currencyexchange #HibretBank #dailyrates #RateCheck

የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ታህሳስ 7 ፣ 2017 ዓ.ም

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

#currencyexchange #HibretBank #dailyrates #RateCheck

መልካም የስራ ሳምንት!

#MondayMotivation #NewWeekNewGoals #HibretBank

ለውድ ደንበኞቻችን መልካም የጁመዓ ቀን እንመኛለን፡፡

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ታህሳስ 4፣ 2017 ዓ.ም

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

#currencyexchange #HibretBank #dailyrates #RateCheck

በሕብረት ባንክ ይቆጥቡ!

የገቢዎን 10% ብቻ በመቆጠብ የረጅም ጊዜ ግብዎን ሊያሳኩ እንደሚችሉ ያውቃሉ? ለዚህ በቂ ምላሽ ለማግኘት በአቅራቢያዎ የሚገኘውን የሕብረት ባንክ ቅርንጫፍ ይጎብኙ!

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

#FinancialFacts #SavingsGoals

የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ታህሳስ 3፣ 2017 ዓ.ም

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

#currencyexchange #HibretBank #dailyrates #RateCheck

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፍ መረጋጋት ሪፖርት (Financial Stability Report) ከቀናት በፊት ይፋ ያደረገ መሆኑን በሪፖርተር ድኅረ-ገፅ ተገልፅዋል፡፡ በሪፖርቱም ከገበያ ድርሻ አንጻር ባላቸው አቀማመጥ መካከለኛ ደረጃ ላይ የተቀሱጡት አዋሽ፣ አቢሲኒያ፣ ዳሸን፣ ሕብረትና የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንኮች ያላቸው ድምር ሀብት ከአጠቃላይ ከባንክ ኢንዱስትሪ ውስጥ 28.9 በመቶ የሚሆነውን የሚሸፍን ሲሆን ተቀማጭ ገንዘባቸው ደግሞ የ30.3 በመቶ ድርሾ እንዳለው በድህረገፁ ላይ ተጠቅሷል፡፡
ምንጭ፡ የሪፖርተር ድህረ-ገፅ
(https://www.ethiopianreporter.com/136139/)

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

በአይነቱ ልዩ የሆነ የብድር አገልግሎት!

ሕብረት ባንክ በአይነቱ ልዩ የሆነ በጥቃቅን፣ አነስተኛ መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ላይ ለተሰማሩ ወጣቶች፣ ሴቶችና አካል ጉዳተኞች መጠነኛ የብድር አገልግሎት በዝቅተኛ የብድር ወለድ ምጣኔ እና ዋስትና እንዲሁም ከወለድ ነፃ (IFB) በሆነ አገልግሎትም ጭምር ማቅረቡን ሲገልፅ በደስታ ነው፡፡

የአገልግሎቱን ለማግኘት በሚመጡበት ጊዜ መሟላት ያለባቸው፡-
* ኢትዮጵያዊ ዜግነት
* በዘርፉ ከ6 ወር በላይ የሰሩ እና የንግድ ፈቃድ ያላቸው ከአዲስ አበባ ውጭ ባሉ በሁሉም የባንካችን ቅርንጫፎች ላይ በመሄድ አገልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ፡፡

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ታህሳስ 2፣ 2017 ዓ.ም

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

#currencyexchange #HibretBank #dailyrates #RateCheck

የሚቀጥለውን ጉዞዎን እያቀዱ ነው?

በማንኛውም ቦታ እና ጊዜ የሕብር ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያን በመጠቀም የበረራ ትኬትዎን መቁረጥ ይችላሉ፡፡

ይበልጥ ተሻሽሎ የቀረበውን መተግበሪያ አሁኑኑ ያውርዱ!
https://www.hibretbank.com.et/hibir-mobile-landing-page

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

#AirTicketPayment #FlywithHibir #Hibirmobilebanking

የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ታህሳስ 1፣ 2017 ዓ.ም

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

#currencyexchange #HibretBank #dailyrates #RateCheck

20 last posts shown.