TGStat
TGStat
Type to search
Advanced channel search
  • flag English
    Site language
    flag Russian flag English flag Uzbek
  • Sign In
  • Catalog
    Channels and groups catalog Search for channels
    Add a channel/group
  • Ratings
    Rating of channels Rating of groups Posts rating
    Ratings of brands and people
  • Analytics
  • Search by posts
  • Telegram monitoring
መርጌታ

2 Sep 2024, 07:27

Open in Telegram Share Report

✍ስለ ዓይነ ጥላ መንፈስ በትንሹ
ላካፍላችሁ✍
+251928926195
➭ ስለ ዓይነ ጥላ መንፈስ ሊታዩ በማይችሉ ረቂቅ ርኩስ መንፈስ የሰውን ልጅ የሚጎዳበት ምክንያት በተለያየ መንገድ ይከሰታል። ለምሳ ሌ ፦ የዛር መንፈስ በመሆን በብዙ ዓይነት ህመም ያሰቃያል ከነዚህም ውስጥ
. ድብርት
. ማዛጋት
. ከሰው ጋር እንዳይቀላቀሉ የፍራት ስሜት መሰማት
. እራስን ፣ ልብን ፣ ሆድን በህመም ማሰቃየት
. በሐኪም ምርመራ የማይታወቅ ህመም መፍጠርና የመሳሰሉት ..........

➭በመተት ተመስሎ የሚላክ የዓይነ ጥላ ርኩስ መንፈስ ፦
. ቅዥት
. ሌሊት በማስፈራራት ማሰቃየት
. ከሰው ጋር አለመግባባት
. አእምሮ እሰከ መሳት ማድረስ
. ጭንቀት መፍጠር
. የገንዘብ መበተን
. እራስን እስከ ማጥፋት ማድረስ ወ.ዘ.ተ

➭ ገርጋሪ የዓይነ ጥላ መንፈስ የምንለው ደግሞ ፦

. ፍራት ፍራት ማለት
. ትዳር መገርገር (ፍቅረኛ እንዳይዙ ማድረግ)
. መናገር የፈለጉትን ከሰው ፊት አለመናገር
. ስራ እንዳይሰሩ መድረግ (በሚሰሩት ስራ ደስተኛ አለመሆን)
. ያቀድነው እንዳይሳካ ማድረግ
. የእንቅልፍ ማጣት (መከልከል)
. በራስ አለመተማመን
. ግራ መጋባት የመሳሰሉት ናቸው ።

ሸር ሸር በፍቃደኝነት
በ 251928926195
መፍትሔውን እኛ ዘንድ ያገኛሉ  ይደውሉ

ሌሎች መርጃዎችን በቴሌግራም ቻናላችን ያግኛሉ ይቅላቅሉ251928926195

486 0 0
Catalog
Channels and groups catalog Channels compilations Search for channels Add a channel/group
Ratings
Rating of Telegram channels Rating of Telegram groups Posts rating Ratings of brands and people
API
API statistics Search API of posts API Callback
Our channels
@TGStat @TGStat_Chat @telepulse @TGStatAPI
Read
Blog Telegram Research 2019 Telegram Research 2021 Telegram Research 2023
Contacts
Support Email Jobs
Miscellaneous
Terms and conditions Privacy policy Public offer
Our bots
@TGStat_Bot @SearcheeBot @TGAlertsBot @tg_analytics_bot @TGStatChatBot