🔺የጨነቀው እርጉዝ ያገባል አይነት የጭንቅ መንሐጅ አትያዝ የአህባሽ ጠበቃም አትሁን. ኧረ ሼም ነው ....❗️
💥=======☝️========💥
🔺➤የመረጃ ምንጫችን ሐድስና ቁርአን በሰለፎች ግንዛቤ መሆኑ በጣም ግልፅና ግልፅ ነው ። ነገር ግን እኛን ንግግራችን ከዑለማጋ የማይገናኝ አስፈሪ "የአያ ሰባት ቀንዶን "" ተረት ተረትና የጅቡ መጣልህ የህፃን ከንቱ ማስፈራሪያ ሲረጭ አይተን ነው ። ተክፊሪ እያሉ ከመዋሸት በተጨማሪ የሸይኽ ነጠቃ ስላለ ዑለሞቹ ከማንጋ እንደሆኑ አዕምሮ ያለው ከአንድ እስከመቶ የሚቆጥር አይሰወርበትምና ።
ይሔው አታምታታ ስማና በደንብ አንብብና ፍረድ ለማለት ያክል ነው ሸኪቻ ኬኛ ።
----
➤ራስህን ቻል በቀቀን አትሁን
➤ለሌሎችም ወናፍም አትሁን
➤አዎ ለሌሎች ጡሩንባም አትሁን
➤የአስተሳሰብ መድፊያ ገንዳም አትሁን
➤በዘረኝነት ማነቆም አትተብተብ
➤የአይንህም የ ጆሮህም የአዕምሮህም ባለቤት ሁን እየሳቡለት የሚጋልበው አትሁን ድንገት ሲደብራቸው ቀጨውን ከቀቁብህ ገደል ትገባለህና ..❗️
-----
የምድር ጌጥ የሆኑት ዑለሞቻችን የነ
👇----------👇----------👇---------👇
ሸይኹል ኢስላም ኢብን ተይሚያ
ሸይኹል ኢስላም ኢብኑል ቀይም
ሸይኹል ኢስላም ሙሐመድ ዓብዱል ወሐብ
የልጆቹና የልጅ ልጆቹ
ኢማም አቡ ቡጦይን
ኢማም አህመድ አንነጅሚ
ኢማም አብዱል ሙህሲን አል-ዓባድ
የኢማም ሙቅቢል
የኢማም ኢብን ባዝ
የኢማም ሉሐይዳን
የኢማም ኢብን ዑሰይሚይን
የኢማም ፈውዛን
የጠቅላይ ሙፍቲ ዓብዱል ዓዚዝ ዓሉ ሸይኽ
የታላቁ ሸይኽ አልቁሶይር
የሸይኽ አሸስሪይ
የፈትዋ ዳኢማዎችና እንድሁም የሌሎች የሱና ዑለሞችን ሪሳላም ሆነ ወይም ፅሁፍና ድምፅ በአል_መንጀኒቅ እንለቃለን ።
🔺 ቀብር አምላኪን ባከፈርን ሙስሊም አክፍራችኋልና ተክፊርዮች ናችሁ እያለ ፀብ ያለሽ በዳቦ የሚል ጠበቃ በመረጃና በዑለሞቹ ንግግር እናሳብደዋለን ...
.
.
.
.
አል_ መንጀኒቅ
----👇-----👇------
የሱንዮች ትጥቅ
የጅርጅስዮች ጭንቅ
-
-
-
የመረጃ ቋት ናትና ጎብኛት.
https://t.me/Al_Menjeniq