Forward from: MuhammedSirage M.Nur.
ለነፍሴ … ለወገኖቼ …
ሲያሻህ አስረዝመው አጠንክረህ ገንባ
ያማረህን ሰብስብ ማጀትህ አስገባ
ያንተም ስጋ ያው ነው - ነግ ይፈራርሳል
ዱንያን በማሯሯጥ ቀብር እንዴት ይረሳል?!
አትብላ አልተባለም - ሰብስብ መሰብሰቡን
መስራትም ደግ ነው አጠንክረው ግንቡን
ግን እንዴት ዘነጋህ ቀብርና ሒሳቡን ?!!
https://t.me/Muhammedsirage
ሲያሻህ አስረዝመው አጠንክረህ ገንባ
ያማረህን ሰብስብ ማጀትህ አስገባ
ያንተም ስጋ ያው ነው - ነግ ይፈራርሳል
ዱንያን በማሯሯጥ ቀብር እንዴት ይረሳል?!
አትብላ አልተባለም - ሰብስብ መሰብሰቡን
መስራትም ደግ ነው አጠንክረው ግንቡን
ግን እንዴት ዘነጋህ ቀብርና ሒሳቡን ?!!
https://t.me/Muhammedsirage