𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


የቻናሉ ትኩረትና ዓላማ: –

√ ቁርዓንን በማየት(በነዘር)መቅራት ለማይችሉ
እገዛና ድጋፍ ማድረግ።
እንዲሁም በተጨማሪ በኡስታዝ ኢብራሒም የሚሰጡ:–
√ የተጅዊድ
√ የቁርአን ሐለቃ
√ እና የተለያዩ ደርሶች የሚለቀቁበት ቻናል ነው።

🏖 ለአስተያየት☞ @AbuHiba1
ወይም☞ @Ibrohalka_botይጠቀሙ!!

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter


ረመዷን በጣት የሚቆጠሩ ጥቂት ቀናቶች
ብቻ ቀርተውታል።


🔖አዲስ  የአቂዳ ትምህርት
〰〰〰〰〰〰〰〰
        
     🔗االفصل الثالث

الحكم بغير ما أنزل الله 2

🔴ደርስ ክፍል/14

📚የኪታቡ አዘጋጅ:- ሸይኽ ሷሊሀል ፈውዛን

የትምህርቱ አቅራቢ:–ኡስታዝ ኢብራሒም ኸይረዲን

የኪታቡ ፒዲኤፍ👇
https://t.me/ibrahim_furii/7562
     
https://t.me/ibrahim_furii


👁‍🗨 #ተፈኩር

"هَٰذَا خَلْقُ اللَّهِ فَأَرُونِي مَاذَا خَلَقَ الَّذِينَ مِن دُونِهِ" (لقمان:11)

"ይህ የአላህ ፍጡር ነው፡፡ እነዚያ ከእርሱ ሌላ ያሉት ምንን እንደፈጠሩ እስኪ አሳዩኝ፡፡" (ሉቅማን:11)

ሱብሓነላህ!!!

🌐https://t.me/ibrahim_furii


💎ቁርኣን ውስጥ ካሉ ዱኣዎች💎

https://t.me/ibrahim_furii


በረመዳን ላይ ልንተገብራቸው የሚገቡ አምስት ወሳኝ ነጥቦች

🔈🔈{{በኡስታዝ ሲራጅ ንጋቱ  }}


🥀ጌታዬ ሆይ!
ከአንተ የሚያርቀኝን ነገር ሁሉ ከእኔ አርቅልኝ!
        
|| @ibrahim_furii


🔖አዲስ  የአቂዳ ትምህርት
〰〰〰〰〰〰〰〰
        
     🔗االفصل الثالث

الحكم بغير ما أنزل الله

🔴ደርስ ክፍል/13

📚የኪታቡ አዘጋጅ:- ሸይኽ ሷሊሀል ፈውዛን

የትምህርቱ አቅራቢ:–ኡስታዝ ኢብራሒም ኸይረዲን

የኪታቡ ፒዲኤፍ👇
https://t.me/ibrahim_furii/7562
     
https://t.me/ibrahim_furii


"በዚያ በአሸናፊው እና አዛኙ (ጌታ) ተመካ።"
@ibrahim_furii


ምንም ሀሳብ ብታበዙ
የቱን ያህል ብትጨነቁ
በመጨረሻም አላህ ያለው ብቻ ነው የሚሆነው ።
@ibrahim_furii


⚪️የኪታብ ቂርኣት – ክፍል 12

🔖 የኪታቡ ርዕስ ፦ ኪታቡ አት‛ተውሒድ


🖋 ዝግጅት ፦ ሸይኽ ሷሊሀል ፈውዛን

🎙አቅራቢ፦ ኡስታዝ ኢብራሒም ኸይረዲን


⏬ የኪታቡን PDF ለማውረድ
https://t.me/ibrahim_furii/7562

ትምህርቱን ለመከታተል በቴሌግራም
♻️https://t.me/ibrahim_furii


👁‍🗨 #ተፈኩር

"هَٰذَا خَلْقُ اللَّهِ فَأَرُونِي مَاذَا خَلَقَ الَّذِينَ مِن دُونِهِ" (لقمان:11)

"ይህ የአላህ ፍጡር ነው፡፡ እነዚያ ከእርሱ ሌላ ያሉት ምንን እንደፈጠሩ እስኪ አሳዩኝ፡፡" (ሉቅማን:11)

ሱብሓነላህ!!!

🌐https://t.me/ibrahim_furii




🪩የኪታብ ቂርኣት – ክፍል 07

📙 የኪታቡ ርዕስ ፦ አል አርበዑነ አን ነበዊያ ፊስ’ሰዐደቲ ዘውጂያህ


🖋 ዝግጅት ፦ ሸይኽ ሀይሠም ቢን መሕሙድ ኸሚስ

🎙አቅራቢ፦ ኡስታዝ ኢብራሒም ኸይረዲን


⏬ የኪታቡን PDF ለማውረድ
https://t.me/ibrahim_furii/7581

ትምህርቱን ለመከታተል በቴሌግራም
♻️https://t.me/ibrahim_furii


{رَبَّنَا لَا تُزِغْ قُلُوبَنَا بَعْدَ إِذْ هَدَيْتَنَا وَهَبْ لَنَا مِن لَّدُنكَ رَحْمَةً ۚ إِنَّكَ أَنتَ الْوَهَّابُ} [آل عمران : 8]

https://t.me/ibrahim_furii


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ቃሪዕ: – ኑረይን መሀመድ ሲዲቅ (ረሂመሁሏህ)


🔖አዲስ  የአቂዳ ትምህርት
〰〰〰〰〰〰〰〰
        
     🔗االفصل الثالث

تقديم القرابين والنذور

🔴ደርስ ክፍል/11

📚የኪታቡ አዘጋጅ:- ሸይኽ ሷሊሀል ፈውዛን

የትምህርቱ አቅራቢ:–ኡስታዝ ኢብራሒም ኸይረዲን

የኪታቡ ፒዲኤፍ👇
https://t.me/ibrahim_furii/7562
     
https://t.me/ibrahim_furii


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
አጂብ....


ከመሞቱ በፊት ምን ነበር የተናገረው? ምን ነበር የፃፈው ይላሉ ሰዎች። ሞት ድንገት ነው። ንግግርህን አሁንም አሁንም አሳምር።


~t.me/ibrahim_furii


ከረመዳን በፊት ወደ አላህ እንመለስ
🎙ibrahim heyredin

ቻናል ተቀላቀሉ 👇👇
🌐https://t.me/ibrahim_furii
🌐https://t.me/ibrahim_furii


የማይካድ እውነታ❗️
〰〰〰〰〰
ቁርዓንን የምናይበት የዕይታችን መጠን ወደስልካችን እንደምናየው ቢሆን ኖሮ
ቁርኣንን በአንድ ወር ውስጥ ለበርካታ ጊዜ
እናኸትም ነበር።

📱https://t.me/ibrahim_furii

20 last posts shown.