ኢክሩን የማያውቃት አለ?
በተለይ የምትፅፋቸው አጫጭር በራሪ ፅሁፎች ከልብ የሚደርሱ ናቸው።
ገጣሚና አሰላሳይ ሰሎሞን አዱኛ እንዳለው "ትንሽዬ ነበልባል 🔥" ናት።
እንዲሁም ገጣሚት ዳጊ አሰፍም ጨምራ እንዳለችው "ሀያል ማዕበል" ነች።
ደራሲ ዮዳAም እንዳለው "ፊያሜታ .!" ናት።
እኔ ግን እላለሁ "አንቺ የሰውነት ከፍታ ያለሽ፣ የመንፈስሽ ርዝመቱ አርያምን ጠቅሶ በርባሮስ ይረብባል። አንቺን በማወቄ እጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ። የምር ካየኋቸው ሰዎች ሚዛን ያጣሁልሽ ለወደፊቱ ከዚህም በላይ ካንቺ የምጠብቅ ነኝ 🙏
"
🕹 በሉ አሁን ቶሎ በሉና ☝️ ቻናሏን ተቀላቀሉ። እኛ መቼ ጻፍን??? መቼ አሰብን???
ገብታችሁ እዩና የምለው ይገባችኋል ።
https://t.me/Demaq_Dukawech