Forward from: ከ ቀደምቶች ንግግር🔊
~ውበትሽ የልብሽን እድፍ ሊያስረሳ አይችልም። የልብሽ ንፅህና ግን አስቀያሚ መልክሽን ማስዋብ ይችላል።
⇛ትዳር የልብሽን ንፅህና በየጊዜው እየጠበቅሽ የምትኖሪው ህይወት ነው። ስለ ልብሽ ንፅህና ችላ ማለትን ባበዛሽ ቅፅበት ትዳርሽ አደጋ ላይ ነው። ባለቤትሽ በገላሽ ሙቀት፣በ ውበትሽ ለደቂቃዎች ቅፅበት ይደሰት ይሆናል እንጂ… የሚረካው በልብሽ ንፅህና ነው።
☞ለልጆችሽ መልክሽን ማውረስ አትችዩም። የልብሽን ንፅህና ግን ልታወርሺ ትችያለሽ። ስለዚህ ከመልክሽ በላይ ስለ አደብሽ፣ ስለ ሐያእሽ፣ስለ ማንነትሽ ልትጨነቂ ይገባል!
~t.me/AbuSufiyan_Albenan