ዝም ብለህ አታውራ! 🥷
በውስጥህ ብዙ ነገር አስበህ ሊሆን ይችላል፡፡ ትልቅ ነገርም አቅደህ ሊሆን ይችላል፡፡ ታድያ ለሰው ምን አስወራህ! ሰዎች አታደርገውም! አትችለውም! ከማለት ውጪ ምን የሚሉህ መሰለህ? ለምን አውርተህ እንዲያሰንፉህ ትፈቅድላቸዋለህ?
በቃ ዝም ብለህ ስራ! ዝም ብለህ አድርገው!
ከዛ አንተ አይደለህም ወጤቱ እራሱ ያወራል፡፡
t.me/inspiring_winners
✨ መልካም ቅዳሜ ተመኘሁላችሁ፡፡ ✨
አዎ ማድረግ እንችላለን ✊