ረያን መስጅድ


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


👉ይህ የረያን መስጀድ ጀመአ ቻናል ነዉ
👉ሀያቱ ሰሀባ ✍️📖
👉ዒሽቅና ሀድራ 🙌
👉ማሸቅ ግዴታ ነው
👉ኢስላማዊ አዳቦች ትረካ ✍️📖
👉ሞቅ ያለ ሀድራ🥁🥁
👉የመንዙማ ግጥሞች
👉የመውሊድ ትውስታዋች
አስተያየት ካላቹ አድርሱን

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter


Forward from: ❤Alfaruk ጀመኣ💚Negn Ye Nebi Umet😍🙏
የዒድን ሶላት በየ አካባቢያችን!!!!

‎ሙስሊሙ ማህበረሰብ ስታዲየም ባለመሄድ ከአንባገነኑን መጅሊስ ጋር ባለመስገድ በአካባቢዉ እንዲሠግድ ጥሪ ቀርቧል።

አንድነታችንን በዚህ እንኳን እናሳይ እንዳለመታደል ሆኖም ወሀቢያ አካባቢ የሰገዳችሁ ከሶላት በኋላ በደንብ በመንዙማ ይታሸቅ✌️💪


Forward from: የዓለሙ ሹም ሙሀመድﷺ 👏👏👏tube
© ከ Atiqa Ahmed Ali  Facebook የተወሰድ
#ኸሚስ_አመሻሹ_ላይ!

አንድ የክፍለ ሃገር ሰው መሃል አገር ገብቶ ንብረቱ ተዘርፎ በሌላም በሌላም ነገር ተማሮ ወደ አገሩ ሊመለስ እንደተሳፈረ ዞር ሲል ሰማዩ ጠቋቁሮና ደመና አርግዞ ቢያይ "የታባቱ በልልኝ ይሄን ከተማ ጌታዬ!" አለ። ይሄ ወግ ትዝ ያለኝ ከሰሞኑ ግርግር በኋላ አንድ ወዳጄ "እኔማ እንደ በደዊኑ (የዓረብ ገጠሬ) ‘ጌታዬ ሆይ እኔንና ሙሐመድን ብቻ ምረህ ሌላውን ቅጣልኝ’ ትያለሽ ብዬ ነበር የጠበቅኩት።" ብሎ አስቆኝ ነው።😀
እነሆ የዓረቡ ገጠሬ ታሪክ…!
የኔ ውድ ነብይ ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙ ዓለይህ ‘አምር ቢልመዕሩፍ ወንነህይ አኒል ሙንከር’ ስለተባለ ብቻ ሰውን ከመጥፎ ለመከልከልና በመልካም ለማዘዝ በሚል አያስደነግጡም አያስደነብሩም!…የኔ ወለላ ሁሉን ሲያደርጉ ከማር በጣፈጠ መንገድ ነበር። ተግሳፃቸው ሆነ አስተምህሮታቸው የግብር ይውጣ እና ራስን ቅዱስ ሌላውን እርኩስ ያደረገ አይነት አይደለም! አዛኝና እጅግ ለስላሳ ነበሩ። ለዛም ነው

فَبِمَا رَحْمَةٍ مِّنَ اللَّهِ لِنتَ لَهُمْ ۖ وَلَوْ كُنتَ فَظًّا غَلِيظَ الْقَلْبِ لَانفَضُّوا مِنْ حَوْلِكَ ۖ فَاعْفُ عَنْهُمْ وَاسْتَغْفِرْ لَهُمْ وَشَاوِرْهُمْ فِي الْأَمْرِ ۖ
ያላቸው። "ከአላህም በሆነች ችሮታ ለዘብክላቸው። ዐመለ መጥፎ፣ ልበ ደረቅም በሆንክ ኖሮ ከዙሪያህ በተበተኑ ነበር። ከእነርሱም ይቅር በል። ለእነርሱም ምህረትን ለምንላቸው።"
ታድያ አንድ ጊዜ ምን ሆነ መሰላችሁ?…ያ የገጠር ሰው መስጅድ ውስጥ ገብቶ በአንዱ ጥግ ላይ ሽንቱን መሽናት ጀመረ። በዚህ ጊዜ ሰዎች ሁሉ ተንጫጩበት፣ ጮሁበት።
ያኔ ጥበብን እንደ ሸማ የደረቡት አዛኙ ነብይ "ተውት አታቋርጡት ይጨርስ!" አሉና ቦታው ላይ በባልዲ ውሃ አምጥተው እንዲደፉበት ሰዎችን አዘዙ። ከዚያም ተነስተው ወደ ሰውዬው በመሄድ "መስጅድ የሚገነባው አላህን ለማስታወስና ሶላት ለመስገድ ነው፤ ስለሆነም አይሸናበትም።" አሉት። ሰውዬውም ምክራቸውን እንደሰማ "አላህ ሆይ!እኔና ሙሐመድን ብቻ ማር ከእኛ ጋር ሌላ ማንንም አትማር!" አለ።😀
ውጤቱን ግን አያችሁ?!… ጥበብ፣ ሥነ ምግባርና እዝነት ሲጠፋ ሰዎች ሳያውቁት ለሙስሊሞች በአጠቃላይ ቀስ በቀስም ለኢስላም ጥላቻ ያድርባቸዋል፣ እንደ ውዴዋ በጥበብ መላሽ ካላገኘ ስንቱ ከመንገድ እንደወጣ፣ ስንቱ ከመግባት እንደታቀበ አላህ ይወቀው! ረሱልም ሰ.ዓ.ወ በሰውዬው ንግግር ፈገግ ብለው "ለሁሉም የሚዳረሰውን የአላህን ምህረት አጠበብከው!" አሉት።
ሰውዬው ከዚያ በኋላ እንዲህ ሲል ይሰማ ነበር…"ለነብዩ አባቴም እናቴም መስዋእት ይሁኑላቸውና ከመቀመጫቸው ተነስተው ወደ‘ኔ መጡ፤ አልሰደቡኝም፤ አልወቀሱኝም፤ አልመቱኝም!"
መርዝ የተባለ ሁሉ ወተትም ሀውድም በሆነው ዚክራቸው ይረክሳልና ወዳጆቻቸው ትካዜ አያገኛቸውም!
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለሏህ!
#ሶሉ_ዓለል_ሃቢብ!
አላሁመሶሊ ወሰሊም ወባሪክ ዓለይህ!💚💚💚
https://youtu.be/wE9v0d9yvHY?si=Y6im8DzyZTOFRdmm


Forward from: የዓለሙ ሹም ሙሀመድﷺ 👏👏👏tube
Watch "ሼኽ ታጁ ናዝሬት አርሂቡ ነቢ በጀሚዐልሀቢብ መስጂድ መውሊድ ላይ #shorts #hadra #menzuma #nizam_media #amirhussain #ebstv" on YouTube
https://youtube.com/shorts/XdEIqWYDB-Y?feature=share


Forward from: የዓለሙ ሹም ሙሀመድﷺ 👏👏👏tube
Watch "ሰለሏህ ዓላ ሙሀመዴ ናዝሬት ኢሽቅ ላይ ዐመር ግላኝ #shorts #hadra #menzuma #amirhussain #nizam_media #alfaruq #ebstv" on YouTube
https://youtube.com/shorts/LQrj7PwAtzk?feature=share


Forward from: የዓለሙ ሹም ሙሀመድﷺ 👏👏👏tube
Watch "አወዬ ሰላም ዐለይክ በተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጂ ዑመር ኢድሪስ ቤት መውሊድ #hadra #menzuma #amirhussain #ebstv #as_sunnah_tv" on YouTube
https://youtube.com/shorts/F_okPrIx6uA?feature=share






Forward from: የዓለሙ ሹም ሙሀመድﷺ 👏👏👏tube
🖤❤️ሰሉ ዓለል ሐቢቢ❤️🖤
❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀

ከአብሬትዩ ሳኒ(ቀ.ሲ) ደላኢል ከጊዛዑል ዓቢድን የሰለዋት ኪታብ የተወሰደ👇🏽

ሰለዋት ነብያችንﷺ ላይ በብዛት የሚያወርድ ሰው ለእዩልኝ እንኳን ቢሆን የሲራጥን ድልድይ በመብረቅ ብልጭታ ፍጥነት ያልፋል በእርሳቸው በረካም በተደላደለው በጀነት ቤት ይኖራል::

اللهم صل على سيدنا محمد وعلى آل سيدنا محمد الذى من أكثر الصلاة عليه ولو رياء طار على الصراط كالبرق الخاطف، وعاش ببركته فى دار النعيم
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
ጁምዓ ሙባረክ
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@mahbubil


Forward from: የዓለሙ ሹም ሙሀመድﷺ 👏👏👏tube
ካሜራማኑ ህፃኗ ያለችበት ሁኔታ አሳዝኖት ሊቀርፃት ሲጠጋት
እርሷ ደግሞ ሲጠጋት የተራበ መስሏት ከምትበላው ልታካፍለው እጇን ወደርሱ ዘረጋችለት💔

ድህነት ምንኛ አስቀያሚ ነገር ነው
ዳሀዎች ምንኛ ንፁህ ልብ አላቸው❤

አሏህ መልካም ልቦና ይስጠን

ኸሚስ ሙባረክ
🥰🥰🥰🥰

T.me//mahbubil
T.me//mahbubil


Forward from: የዓለሙ ሹም ሙሀመድﷺ 👏👏👏tube
on YouTube
https://youtu.be/pHQQj0fxSZoአዲሱን የሁሉ እስትንፋስ ስለወደዱት አመሰግናለሁ አሁንም ገብተዝ ይመልከቱ
T.me//mahbubil
T.me//mahbubil






Forward from: የዓለሙ ሹም ሙሀመድﷺ 👏👏👏tube
ፉአድ መሀመድ ከ አሙዋ ሪከርድስ ጋር ባደረገው ቆይታ መንዙማ ስለምትለቅ ምን እያሉ ይተቹካል
ተብሎ ለተጠየቀው ጥያቄ የሠጠው አሳዛኝ ምላሽ😔😔😔
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
Join & Share
👇👇👇👇👇👇👇👇
T.me//mahbubil


Forward from: የዓለሙ ሹም ሙሀመድﷺ 👏👏👏tube
ኸሚስ ሙባረክ
KEMIS MUBAREK
ዛሬማ ወሏሂ አንላቀቅም
በሙሂቦች አፍ የተረገመው
ነብዬም አይወዱት የጠመመ ነው
ሙሂቦችዬ ሴት ወንድ ትልቅ ሽ
ሳትሉ ለሀገራችን ለስልምና
የማይበጀውን ወገባችሁን ታጥቃችሁ በዱአ በርቱ
አሏህ ምንግዜም ከእውነተኞች ጋር ነው አብሽሩ
ሼር......
ሼር.....
https://t.me/limugenet
https://t.me/mahbubil


Forward from: የዓለሙ ሹም ሙሀመድﷺ 👏👏👏tube
የእድሜ ልክ መሪያችንን! 🥰

t.me//mahbubil


Forward from: የዓለሙ ሹም ሙሀመድﷺ 👏👏👏tube
የአለም መንግስታት የትናንትናውን የወንበዴዎችን ስራ በማውገዝ ላይ ይገኛል!!

ኤርዶጋን በዚህ መልክ አውግዘዋሉ☝️☝️

ይቀላቀሉን👇👇
@mahbubil


Forward from: የዓለሙ ሹም ሙሀመድﷺ 👏👏👏tube
Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ሀቁን የሚፈልግ ይስማ ልቡን ከፍቶ አሏህ ሀቁን እንዲያወጣውም ዱዓ ያድርግ።

#ፍትህለሙስሊሞች
#ፍትህለዑለሞቻችን
#ፍትህለአስሱናቲቪ
@mahbubil




Forward from: የዓለሙ ሹም ሙሀመድﷺ 👏👏👏tube
Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ኸሚስ ሙባረክ🥰🥰
ጀግኖቹን የመሻይኮቹን ልጆች ታስረው ነቢን ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም በማወደስ እስር ቤት ሳይሆን ኸልዋ ያሉ ያስመሰሉትን ጀግኖች ሀድራ ተጋበዙልኝማ🥰

ክብር ለመሻይኮቻችን እንዲሁም ለልጆቻ😘

t.me//mahbubil
t.me//mahbubil


Forward from: የዓለሙ ሹም ሙሀመድﷺ 👏👏👏tube
🖤❤️ዋሪዳ

ነብያችንﷺ እና ሰሓባዎቻቸው በእስልምና የመጀመሪያው የሆነውን ሒጅራ ከመካ ወደ መዲና ባደረጉ ግዜ ሠይደል ውጁድﷺ እና ረፊቃቸው ሠይዲና አቡበከር(ረ.ዐ) በቀናት ወደሁዋላ ዘግይተው ነበር::

ቀድመው መዲና የገቡት ሙሓጂሮች እና አንሳሮች በነብዩﷺ ናፍቆት ልባቸው ተንጠልጥሎ ህፃን አዋቂው፣ሴት ወንዱ ከቤቱ ወጥቶ መጠባበቅ ሆነ ስራው:: የካኢናቱ ሁሉ ኢማምﷺ በደረሱ ግዜ በዛ ሁሉ ኸልቅ ልብ ላይ ዋሪዳው ወረደ ሁሉም በአንድነት:-(ከሠይዲ እንደሰማሁት ከዛ በፊት ተብሎ የማያውቅ የሆነ አዲስ መድህ)
"ጠለዓል በድሩ ዓለይና ሚን ሠኒየቲል ወዳዕ
ወጀበ ሹክሩ ዓለይና ማዳዓ ሊላሂ ዳዕ" እያሉ ነብዬንﷺ እየመደሁ ድቤ እየደለቁ እያጨበጨቡ ሐቢቢን ተቀበሏቸው:: አሊይሂ አፍደሉ ሰላት ወልሰላም🤍🤍🤍
በሀገራችን እንዲሁም ከሀበሻ ውጪ ያሉ አካቢር አውሊያዎች ነቢንﷺ የመደሁት ልመድህ ብለው አስበው ግጥም ገጥመው ሳይሆን ግጥሙ እራሱ መጥቶ በሉኝ ነው የሚላቸው:: ለምሳሌ ያክል ሸምሰዲነል አብሬትይ ክብሪተል አሕመር የሰለዋት ኪታባቸው መግቢያ ላይ እንዲህ ብለዋል:-በሸዋል ወር ከዙሁር ሶላት ተርቲብ አዝካሬ(ኢባዳ)ዬ በሁዋላ ምንም አይነት ሌላ ንግግር ሳላስከትል ተኛሁ...የዚህ ሰለዋት ዋሪዳ በመናሜ ሐርፈን ሐርፍ ተከትቦ መጣ...እኔ አፍደል (የተሻልኩ) (ምርጥ) የሆንኩ ሶለዋት ነኝ, ክብሪተል አሕመር እባላለው ቅራኝ አለኝ እኔም ቀራሁት... ብዙ እንግዳ እና ግሩም የሆኑ ብዙ አስራሮችን አየሁባት ይላሉ ጌቱዋ:: ለእኛ አይነቱ የሚገባ ጉድ አይሁን እንጂ እያንዳንዱ ሐርፍ በዋንጫ ሆኖ በልዩ ልዩ መጠጥ ተመስሎ መጣ ይላሉ... ኧረ እንደው ከለሩንም ይናገራሉ::
ሌሎችንም እጅግ ብዙ ብዙ አብሬትይ ከመድሆቻቸ እና የሰለዋት ኪታቦቻቸው መግቢያ ወይንም መጨረሻ ላይ የፃፉዋቸውን መጥቀስ ይቻላል::

@mahbubil

20 last posts shown.