Izza | ዒዛ | عزة


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified



Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter




በምድር ላይ እስካለን ድረስ መልካምን እንስራ፡ ለመኖር ብቻም ሳይሆን ለመጥቀም እንኑር፡፡ ለሕይወት ጨማሪዎች እንጂ ጭማሪ ሸክም አንሁንባት፡፡

#በጎነትለራስነው! #የክፋትምዕዳውበራስላይነው!

#izzamedia






#ዒዛ3
#በመርከቧ_ላይ
በቅርብ ቀናት…


Video is unavailable for watching
Show in Telegram


Video is unavailable for watching
Show in Telegram








#የዒዛ2 መድረክ #አስታራቂዬ የተሰኘው ምርጥ አዲሱ ነሺዳ #ምርኩዝ20 በረመዷን ቀለማት 3 ታላቅ መድረክ ላይ ቆንጆ ተደርጎ ቀርቧል! ሙሉውን ነሺዳ #በሚንበርቲቪ ዩቱብ ቻነል ገብታችሁ ማየት ማውረድ ትችላላችሁ።
የነሺዳው ሊንክ https://youtu.be/CVv9z7agPD4

#ዒዛሚዲያን ሰብስክራይብ ለማድረግ 👇 https://youtube.com/channel/UCXHWU-X9KRzmCQGGGk8HfSQ

ዒዛ2 መድረክን በከፊል...👇
https://youtu.be/jdynS1N9Ivs


ረመዷን ሙባረክ!❤

#የዒዛ2 መድረካችንን በአላህ ፍቃድ ከረመዷን 1 ጀምሮ በዒዛ ሚዲያ ይከታተሉ‼

#ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ!
https://youtube.com/channel/UCXHWU-X9KRzmCQGGGk8HfSQ










#ዒዛ2

#አስታራቂዬ የተሰኘ አዲስ የህብረት ነሺዳ በመድረኩ ቀርቧል።


#ዒዛ2
#አስታራቂዬ

እንግዶቻችን እናመሰግናለን‼🙏


ከጥቂት ቀናት በኋላ ምሽቶች በተራዊሕ ይደምቃሉ፣ መስጅዶች በጀማዓ ሶላት ይዋባሉ። አላህ ሆይ አድርሰን። ከትሩፋቱም አቋድሰን።



20 last posts shown.

4 833

subscribers
Channel statistics