Jafer Books 📚

Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified

የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን !!
አድራሻችን
ለገሃር ተወልደ ህንጻ
አራት ኪሎ ብርሃና ሰላም ፊት ለፊት
አብርሆት ቤተመጻሕፍት ግቢ ውስጥ
ጥቁር አንበሳ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት
ሳሪስ አዲሱ ሰፈር
ጀሞ
ለቴሌግራም https://t.me/Jafbok
ለፌስቡክ https://www.facebook.com/jaferbookshop?mibextid=ZbWKwL
ለዌብሳይት www.jaferbooks.com

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Statistics
Posts filter

#Quotes

Telegram ● Facebook ● Instagram ● Tiktok ● Website

#አስገራሚ_እዉነታዎች
ፈጠን ፈጠን እያላቹ የምትራመዱ ሰዎች ካላቹ ይህ ለናንተ ነዉ።
ቀስ እያሉ ከሚራመዱ ሰዎች በ 15 አመት የበለጥ እድሜ የመኖሮ እድል አላቹ።ይህም ምን ያህል እንቅስቃሴ ለሰዉነት ጠቃሚ እንደሆነ ያሳየ ጥናት ነዉ።

" ታዝቤ ዝም ከምል " የተሰኘው የደረጀ አለማየሁ መጽሐፍ ለንባብ በቃ ::

መጽሐፉ በመደብራችን ይገኛል ::

ሜክሲኮ ደብረወርቅ ሕንጻ ስር ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አጠገብ አዲስ ቅርንጫፍ ከፍተናል :: መጥታችሁ ጎብኙን ::

ጃዕፈር መጻሕፍት ::

#Quotes

Telegram ● Facebook ● Instagram ● Tiktok ● Website

የ OSHO የተለያየ ርዕስ ያላቸውን መጻሕፍት አስገብተናል !!

መጥተው ይጎብኙን !

#አስገራሚ_እዉነታዎች
አንድ ተማሪ ከሎሳንጀለስ ወደ ዘ ካሊፎርኒያ ዩኒቨርሲቲ በርክሌይ ለአንድ ሙሉ የትምህርት ዘመን በሳምንት ሶስት ጊዜ በረራ በማድረግ ይማር ነበር ምክንያቱም ቤት ተከራይቶ ከመኖር ርካሹ በረራ ማድረግ ነበር። አንድም ክፍል አምልጦት የማያውቀዉ ይህ ተማሪ በ3.88 GPA ተመርቋል።

#Quotes

Telegram ● Facebook ● Instagram ● Tiktok ● Website

#አስገራሚ_እዉነታዎች
ኖርዌይ ውስጥ መጽሃፍ ብታሳትሙ መንግስት 1,000 ኮፒ (1,500 የህፃናት መጽሃፍ ከሆነ) ገዝቶ በመላ ሀገሪቱ ለሚገኙ ከፍተኛ ቤተ-መጻሕፍት ያከፋፍላል።

📚📚Available now at jafer books📚📚

Telegram ● Facebook ● Instagram ● Tiktok ● Website

#የልጆች_መጽሀፍት
እኒህ ከላይ የምትመለከቷቸዉ መጸሀፍቶች ለ ልጆች ተብለዉ የተዘጋጁ መጸሀፍቶች ናቸዉ። ታድያ ምንድነዉ ከሌላዉ የሚለያቸዉ?
እኒህ መጸሀፍቶች በትልልቅ የ ትምህር ደረጃ እና ከዛ በላይ ባሉ ጀረጃዎች የሚሰጡ ምናልባትም እስከነጭራሹ የትምህርት ስርአቱ ላይ የሌሉ እንዲሁም ልጆች መረዳት በሚችሉት እና በምስል ግልፅ በሆነ መንገድ የተደገፉ መሆናቸዉ ነዉ።
እኒህ መጸሀፍቶች የልጆችን እዉቀት ከማዳበራቸዉም አልፎ ለወደፊት ህልማቸው መሰረትን መጣል የሚችሉ ድንቅ አቅም ያላቸው መጸሀፍቶች ናቸዉ።

መጸሀፍቶቹን በመደብሮቻችን ያገኙታል።

Telegram ● Facebook ● Instagram ● Tiktok ● Website

#Quotes

Telegram ● Facebook ● Instagram ● Tiktok ● Website

Jafer Books

#አስገራሚ_እዉነታዎች
በቁጣዎ ላይ እርምጃ ለመውሰድ በታቀቡ ቁጥር አንጎልዎን ይበልጥ የተረጋጋ እና ሩህሩህ እንዲሆኑ እያደረጉት ነው።

ሜክሲኮ ደብረወርቅ ሕንጻ ስር ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አጠገብ አዲስ ቅርንጫፍ ከፍተናል :: መጥታችሁ ጎብኙን ::

ጃዕፈር መጻሕፍት ::

ቅርንጫፎቻችን :-

ለገሃር ተወልደ ሕንጻ ስር

ሜክሲኮ ደብረ ወርቅ ሕንጻ ስር የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አጠገብ

ሸበሌ ሆቴል የሬስቶራንቱ መግቢያ በር አጠገብ

አራት ኪሎ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ፊትለፊት ድንቅ ስራ ኮምፕሌክስ ስር

አራት ኪሎ አብርሆት ግቢ ውስጥ

ጥቁር አንበሳ ትምህርት ቤት ፊትለፊት

ሳሪስ አዲሱ ሰፈር ቶታል አጠገብ

ጀሞ ሶስት የሙዚቃ ሰፈር ታክሲ ተራ

#አዲስ_ቅርንጫፍ

ሜክሲኮ ዋቢሸበሌ ሆቴል ስር
ይምጡና ይጎብኙን።

Telegram ● Facebook ● Instagram ● Tiktok ● Website

ለልጆቻችሁ የንባብ ስጦታ ስጡ!

ረጅም እረፍቶች ልጆች አዳዲስ አለምን የሚቃኙበት፣ ሃሳባቸውን የሚያንፀባርቁበት እና እውቀታቸውን የሚገነቡበት ትክክለኛ ጊዜ ነው - ስክሪን ላይ በመመልከት ሳይሆን ወደ መጽሐፍት አለም በመግባት!  በኤሌክትሮኒካዊ መሳሪያዎች ላይ ማለቂያ ከሌላቸው ሰዓታት ይልቅ እውነተኛ ገጾችን በማንበብ ፣ አስደሳች ታሪኮችን በመከተል እና አስደሳች በሆነ መንገድ መማር የሚያስገኘውን ደስታ እንዲያውቁ ያድርጓቸው።  በየመደብሮቻችን፣ ከጀብዱ ተረቶች እስከ ትምህርታዊ መፅሀፎች የልጆችን አእምሮ ለመማረክ የተነደፉ ሰፊ የመጻህፍት ምርጫ አለን።  የእረፍት ጊዜያቸውን አስደሳች እና የሚያበለጽግ ለማድረግ ዛሬውን ትክክለኛውን መጽሐፍ ከኛ ያግኙ!

ጃዕፈር መጸሀፍት

Telegram ● Facebook ● Instagram ● Tiktok ● Website

#የልጆች_መጽሀፍት
እኒህ ከላይ የምትመለከቷቸዉ መጸሀፍቶች ለ ልጆች ተብለዉ የተዘጋጁ መጸሀፍቶች ናቸዉ። ታድያ ምንድነዉ ከሌላዉ የሚለያቸዉ?
እኒህ መጸሀፍቶች በትልልቅ የ ትምህር ደረጃ እና ከዛ በላይ ባሉ ጀረጃዎች የሚሰጡ ምናልባትም እስከነጭራሹ የትምህርት ስርአቱ ላይ የሌሉ እንዲሁም ልጆች መረዳት በሚችሉት እና በምስል ግልፅ በሆነ መንገድ የተደገፉ መሆናቸዉ ነዉ።
እኒህ መጸሀፍቶች የልጆችን እዉቀት ከማዳበራቸዉም አልፎ ለወደፊት ህልማቸው መሰረትን መጣል የሚችሉ ድንቅ አቅም ያላቸው መጸሀፍቶች ናቸዉ።

መጸሀፍቶቹን በመደብሮቻችን ያገኙታል።

Telegram ● Facebook ● Instagram ● Tiktok ● Website

#Quotes

Telegram ● Facebook ● Instagram ● Tiktok ● Website

Video is unavailable for watching
Show in Telegram
Telegram ● Facebook ● Instagram ● Tiktok ● Website

20 last posts shown.

27 229

subscribers
Channel statistics
Popular in the channel