ወይ አንች አሜሪካ
መሰይጠን መሰልጠን መስሎ ስለታየሽ፣
ሀያላን አገር ነን ብለሽ ስትኮፈሽ፣
ማንም አይደርስብን ብለሽ እያወራሽ፣
በስንቱ ሚስኪን ላይ እሳትን አዝንበሽ፣
እንቁ ቤታቸውን በፈንጅ ደርምሰሽ፣
ከነ ህይዎታቸው በሳት አያይዘሽ፣
ፍርዱ ቅርብ ነውና አሏህ አያያዘሽ፣
ሐያልነት ጠፋ አቅም ቀለለሽ፣
በዚህ ጭንቅ ጊዜ ማን ይድረስልሽ።
በል ጨምር ያ አሏህ በዚች ፈሳድ ሀገር፣
አቅም እንደሌላት እስክትመሰክር።
https://t.me/jhjhuuiiiiiiiikkn
መሰይጠን መሰልጠን መስሎ ስለታየሽ፣
ሀያላን አገር ነን ብለሽ ስትኮፈሽ፣
ማንም አይደርስብን ብለሽ እያወራሽ፣
በስንቱ ሚስኪን ላይ እሳትን አዝንበሽ፣
እንቁ ቤታቸውን በፈንጅ ደርምሰሽ፣
ከነ ህይዎታቸው በሳት አያይዘሽ፣
ፍርዱ ቅርብ ነውና አሏህ አያያዘሽ፣
ሐያልነት ጠፋ አቅም ቀለለሽ፣
በዚህ ጭንቅ ጊዜ ማን ይድረስልሽ።
በል ጨምር ያ አሏህ በዚች ፈሳድ ሀገር፣
አቅም እንደሌላት እስክትመሰክር።
https://t.me/jhjhuuiiiiiiiikkn