Forward from: قناة محمد سرور أبي عبد الفتاح
የሙስጠፋ ሙቀሊዶች ናችሁ
~~~~
ይህችን አባባል እዚያ ማዶ ያሉ ሰዎች በባጢላቸው የሚከተላቸውን አካል ሲያጡ ጀመዓውን ለማስበርገግ እየተጠቀሙ ካሉት ነገራቶች ዋነኛው ሁኖ እያየነው ነው ። ወንድሞች ከአቋማቸው ንቅንቅ አንል ሲሉ ፣ያለውን እውነታ በየቀኑ እየተረዱ ሲመጡ ፣ የነዚህን ሰዎች ትክክለኛ ማንነት በደንብ ሲያውቁ በአቋማቸው ላይ ሲፀኑ አንገበገባቸው ። የሚያመጡት ማስረጃ ምንም ውሐ የሚያነሳ ሊሆን አልቻለም ። አይደለም ሀገረኛዎቹ ይቅርና ታላላቅ ነው የሚባሉት በስሜታቸው ሲናገሩ በቂ መልስ ተሰጥቷቸው አይተናል ። እነዚህም ሀገረኛዎቹ በግርማቸው ጥፋታቸው እንዳይታረም ለጉድ ሲለፉ ነበረ ነገር ግን ጉዳዩ በደንብ ተገለፀ ። ከዚያም አሁን ደግሞ እነዚህ በሙስጠፋ ጭንቅላት የሚያስቡ ብለው በሽ የሚቆጠሩ ሰለፍዩችን ሲጨረግዱ እያየን ነው ። እውነታውን ስናይ ግን ጭፍን ተከታይነት እነሱው ጋ ጎጆውን ቀልሷል ። ዝንጀሮ መላጣዋ አይታያትም እንደተባለው የነሱ ተቅሊድና ተሀዙብ ዑለማ መከተል በሚል ካባ ሊያለብሱት ይፈልጋሉ ።የነሱ እውነታ ግን ዑለማን መከተል ሳይሆን የነሱን መሻኢኽ ተብዬዎች በጭፍን እንከተል ነው ። እነዚህ ሰዎች የመጣላቸውን የሚቀባጥሩ መሆናቸውን በተለያየ ክስተት አይተናቸዋል ። አብድል ሐሚድ የተባለው ሞቅ ሲለው ሁለት ጊዜ ያለ አግባብ ተናግሮ ሁለት ጊዜ ተመልሷል ። አቡ ቢላል እንደዚሁ ሱካሩ ሲነሳበት ጭኖ ጭኖ ውሸት መሆኑ ሲገባው ተመልሷል ። ሌሎቹም የተናገሩትን ስንሰማ ተመሳሳይ በሆነ መልኩ ነው የተናገሩት ። አማ መረጃ ጠቅሶ ይሔ ከዚህ አንፃር ጥፋት ነው ያለ አንድንም አላየንም ። የኛዎቹ ጉደኞች እንዲህ አይነቶቹን ለምን መሪ አላደረጋቹሁም በሚል ነው ይሔን ዘመቻ የከፈቱብን ። አሻ! እንድህ አይነቱን ፈፅሞ የጀነቴ መንገድ መሪ አድርጌ አልይዝም ።ዑለማ እንደመጣለት ሲቀባጥርና እንዳገኘ ሲወረውር አይተንም ሰምተንም አናውቅ ። ለምን የሸይኼ ወረቀት ላይ አልፈረምክ ብሎ የውርጅብኝ መዓትን የሚያወርድ ሰውን አሻ! ኡለማ አኽላቅም ፣አደብም ፣እዝነትም አለው ። ምክኒያቱም የነቢዩ ወራሾች ስለሆኑ ፣ ነቢዩ ደግሞ ታላቅ ሰው ምን መሆንና መምሰል እንዳለበት በደንብ አስምረዋል ። ደግሞምኮ የዑለማ ክብር እያሉ እንደ ቁራ ይጮሁብናል እንጂ እነሱው ናቸው የትላልቅ ዑለማዎችን ክብር በቆሻሻ እግራቸው የረጋገጡት ። ስንት ተናግረዋል ስንት ዘላብደዋል ። ሰይድ ባቲ የተባለው ግለሰብ በሸይኽ ፈውዛን ላይ የተናገረውን የሰነዘረውን ቃል ፈፅሞ አንረሳውም ። እንድሁም በሸይኽ አቡ ቡጠይን ላይ የተንጠራራውንም አንዘነጋላቸውም ። ከዚህም ውጪ ብዙ የዘላበዱት ነገር በቦታው ተገልፇል ። ስለማክፈሩም ጉዳይ ሙስጠፋ እነዚህን ሰዎችን እንዳላከፈራቸው ግልልፅ ነው ። ነገር ግን አጠጋግቶ መውቀስ ፣መክሰስ ልምዳቸው ስለሆነ ብዙም አንገረምም ። አክፋሪውም ማን እንደሆነም ህሊና ያለው ሁሉ ይታዘባቸዋል ። #አቡል_ኑሩ የተባለው እብድ ባደባባይ ሙስጠፋ ካፊር ነው ማለቱን አንዘነጋም ። ከዚህም ውጪ #ሰይድ_ገነቴ የተባለውም ልቅ የሙስጠፋ አምላኪዎች ብሎ ማክፈሩንም እናውቃለን ። ከዚህም ውጪ ቆጥረን የማንዘልቀውን ጥራዝ የነጠቁ ንግግሮች አሉ ። ኸዋሪጅ የዑስማን የአሊይ ገዳዬች እያሉን ከዚህ በላይ ፅንፍ መርገጥ አለ ወይ ወንድሞች? ለነዚህ ማስረጃ ሳይሆን ዱላ ነው ብለው በኛ ላይ ጂሃድ ከማወጂ የበለጠ አረመኔነት ሰምታቹሃል… ? በየ መድረኩ በየ ቻናሉ አይኤስ ጋ ግንኙነት አላቸው፣ዳኢሾች ናቸው ብሎ ነጭ ውሸትን ከመቀባጠር የበለጠ ርክሰት አልተሰማም ።
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie