ይድረስ ለጊምባ ቀጣፊዎች
①✅ እውን ዑዝር ቢል ጀህል ሂላፍያ ነውን ?❓
②✅ በዚህ ዘመን ጀህል አለን?❓
③✅ በዑዝር ቢል ጀህል ለተስሚያ ይሰጣልን?❓
④✅ እውን ዑዝር ቢል ጀህል ለኩፋር አል አስልይ ነውን?❓
☑️ሂላፍይ ነው ብላችሁ ካመናችሁ ኢጅማዕ ነው ያሉ ኡለማዎችን ቀውል የያዘን ሰው ለምን ተክፊር ትላላችሁ? ምክንያቱም ሂላፍይ ነው ያለ አለ። ኢጅማእ ነው ያለም አለ ስለዚህ በዚህም ሂላፍ ስላስተናገዴ ሁሉም ራጅህ የሆነለትን ይያዝ ከተባለ ኢጅማዕ ራጅህ የሆነለትን አካል እንደት ተክፊር ትላላችሁ?? ምንድን ነው ሚስጥሩ ? አንሄድም አላልንም እሱ ነው አልሄድም ያለው እንዳትሉኝ ምክንያቱም እሱ ራጅህ የሆነለት ትክክለኛው ሀቅ ኡዝር ለተስሚያ እንደሌለ ኢጅማዕ የሚለው ነው ። ኢጅማዕን የተቃረነ ደግሞ ሁክሙ ይታወቃል
ለአድስ ሰለምቴና ምንም ዳዕዋ ላልደረሰው ለተስሚያ እንሰጣለን።
በሙስሊሞች መካከል ላለ አንሰጥም ካላችሁ ይህ ለተሰሚያ ኡዝር የሰጣችሁት አካል
በሙስሊም መካከል ያለንና ከመማር ወደ ሃላ ያለን አካል ካፊር ነው ካላችሁ እንድሁም ሁጃ የቆመበትን የማያከፍር ሰው ጋ እንደ ለአብደላህ ሀረሪ፣ ለጦሃ ላሉት ኡዝር ከሚሰጥ ሰው ጋ እንደት ትሄዳላችሁ? ታከፍሩታላችሁን?
ነው ወይስ እነዚህ አካላቶች ሁጃ አልደረሳቸውም?
https://t.me/FirstTewuhidd

ቢሞት ትሰግዱበታላችሁ?
ያረደውን ትበላላችሁ?
ልጁን ቢድርላችሁ( ኒካህ ቢያደርግላችሁ) ትቀበላላችሁ?
ሰደቃስ ትሰጡለታላችሁ?