Video is unavailable for watching
Show in Telegram
የመጀመሪያ ቴክኒካል ጥሪ ሙከራችን ተሳክቷል። የቴክኖሎጂ ክፍላችን እና መላው የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ባልደረቦች ባለፉት ሳምንታት አገልግሎቶች ለማስጀመር ዋና የሆኑትን የሙከራ ሥራዎች በትጋት እየከወኑ ይገኛሉ።
እንኳን ደስ አለን! እንኳን ደስ አላችሁ!
#WeAreComing
#WeAreSafaricomET
@officialSafaricom
እንኳን ደስ አለን! እንኳን ደስ አላችሁ!
#WeAreComing
#WeAreSafaricomET
@officialSafaricom