Forward from: "زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ
🌾🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾
فتاوى زاد المعاد
ቁ/128
ማክሰኞ 3/3/1442 ዓ.ሂ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውን ሊንኩን ይጫኑ
🔹🔸🔹🔸🔹🔸
🔎https://bit.ly/2Hogn8N
🔹🔸🔹🔸🔹🔸
▪️1/የህፃን ልጅ ሽንት ከስንት ጊዜ ጀምሮ ነው የሚነጅሰው?ልብስ ከነካስ እንዴት ነው ማድረግ ያለብን የነካውን ብቻ ነው ማጠብ ያለብን ወይስ ከነገላችን ሙሉ ነው መታጠብ ያለብን?
▪️2/ ሀገር እያለሁ ያመኝ ነበር እና ቤተሰብ ፀበል ወሰዱኝ ቦታውም ቤተክርስትያን ነው አሁን ላይ ሺርክና ኩፍር መሆኑን አወቅኩ ከእስልምና ወጥቻለሁ? ፣ እንዲሁም አይንናስ አስወጥቼ ነበር ይህስ እንዴት ይታያል?ቢያብረሩልኝ
▪️3/ቁርአንን ከፍቶ ስራ መስራት እና ያ ሰው ከፍቶ እያዳመጠ ሌሎች ቢያወሩ እሱ ወንጀለኛ ይሆናል ወይ?
▪️4/የመቶ ሰባ ስድስት ሺ 372 ብርየሁለት ዓመት ዘካ ስንት ነው የሚወጣለት ለአህባሽ ወገኖቻችንስ መስጠት ይቻላል እንድሁም ሶላት ለማይሰግዱትስ
▪️5/አፍንጫ መበሳት እንዴት ይታያል?የተወላገደ ጥርስንስ እንዲስተካከል ማሳሰር እንዴት ይታያል
▪️6/እኔ ያደጉት ከእናቴ አክስት ልጅ ጋር ነው በልጅነቴ ነው እናቴ የሞተችብኝ ያሳደገችኝ ሴትዮ ህፃን ሆኜ አጥብታኛለች እስከ 2 አመት 6 ወር ድረስ አሁን እኔ ያለሁት ስደት ነው የሷልጆች ለኔ አጅ ነብይ ይሆኑብኛል ?ባሏስ ለኔ አጅ ነብይ ነው እነሱ እኔን ማየት ይችላሉ ወይስ አይችሉም ቢያብራሩልኝ ጀዛ ከላሁ ኸይረን
▪️7/አዳበ ነውም አድርጌ ከተኛሁ በኋላ እንደገና ከእንቅልፍ ብነሳ እንደገና ስተኛ ደግሜ አዳበ ነውም ማድረግ አለብኝ? ወይስ የመጀመሪያው ይበቃል?
▪️8/ባለቤቴ ሁሌም ፎቶ ላኪ እያለ ያስቸግረኛል ይሄ ደግሞ ሀራም እንደሆነ እየተማርኩ ነው እና አልክም አልኩት ይህን ባልኩበት ተጠያቂ ነኝ ? ሀቄን አልተወጣሽም እያለ ይዝትብኛል
በዚህ ጉዳይ ላይ ብዙ ጊዜም እንጣላለን ምን ማድረግ አለብኝ ምክር ይስጡኝ
▪️9/አባቴ ሌላ ሚስት አግብቷል እናም እኛን አይጠይቀንም እኛም ስናናግረው በግድ ነው መልስ የሚሰጠን እቤቱም በተደጋጋሚ ስንሄድ አያናግረን ደስተኛ አይደለም እኔ ቤቱ ሄጄ አድሬ ሳናግረው ደስተኛ አልነበረም እንዲሁም ለትዳር ሲጠየቅ ያለምክኒያት አያገባኝም ይላል እኔ በድርጊቱ በጣም እየተሰማኝ ስለሆነ ግንኙነቴን ለማቋረጥ እያሰብኩ ነው ምን ይመክሩኛል?እንዲሁም ወንድሜ ወኪል ሆኖስ መዳር ይችላል?አባታችን አያገባኝም ስለሚል ያብራሩልኝ
🌐https://telegram.me/ahmedadem
~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/~~~~~~~~~~~~~~~
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197