አቡ ሁረይራ 🕊رضي الله عنه 🕊 እንዳስተላለፉት የአላህ መልእክተኛ 🌹🌹صلى الله عليه وسلم🌹 የሚከተለውን ብለዋል፡- ☘የጀነት በሮች ሰኞና ሐሙስ ይከፈታሉ፡፡ ወንድሙ ጋር የተኳረፈ ሰው ብቻ ሲቀር ከአላህ ጋር ምንም ነገር ለማያጋራ እያንዳንዱ 🌺(የአላህ)🌺ባሪያ ይቅርታ ይደረግለታል፡፡ “እነኝህ ሁለቱን 👉እስኪታረቁ ድረስ አቆዩአቸው፡፡ 👈እነኝህን ሁለቱን 👉እስኪታረቁ ድረስ አቆዩአቸው፡፡ እነኝህን ሁለቱን እስኪታረቁ ድረስ አቁዩአቸው፡፡”💚 (በተደጋጋሚ) ይባላል፡፡❤️
ሙስሊም፣ ማሊክና አቡ ዳዉድ ዘግበውታል
❣❣❣ @nuratube ❣❣❣
ሙስሊም፣ ማሊክና አቡ ዳዉድ ዘግበውታል
❣❣❣ @nuratube ❣❣❣