መተግበሪያችን ላይ ከ ምዕራፍ አንድ እስከ ሶስት ባሉት ጥያቄዎች ላይ ያገኛችኋቸው ችግሮች ካሉ እና ድጋሚ እንዲታይላችሁ የምትፈልጉት ነገር ካለ @QelemeExamsApp_SupportBot ላይ ጠቁሙን።
እያንዳንዱ ጥያቄ የ ምዕራፉን ክፍል ስለሚዳስስ በቅደም ተከተል ለመስራት ሞክሩ፤ በተረፈ Over-think አታድርጉ የ ግቢ ፈተናችሁ መተግበሪያችን ላይ ካሉት የጥያቄ ይዘት የዘለለ አይሆንም። ለ 3ዓመታት አይተናቸዋል ሺህ የ መጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች ጥያቄዎችን ሰርተው የተሻለ ውጤት አምጥተውባቸዋል፤ ብቻ እያንዳንዱን ጥያቄ ሰርታችሁ መረዳታችሁን አረጋግጡ።
በእነዚህ ቀናት ውስጥ Mid Exam አብዛኛው ግቢ ይጀምራል ከወዲሁ መልካም ፈተና እንዲሆንላችሁ ተመኘን!😊
👍@keleme_2013