አሽ ቀለሜ አፕፕ በጣም ሀሪፍ ነው, ለ ተማሪዎች በጣም አጋዥ ነው አኔም በበኩሌ ተጠቅሜበታለህ አና ጎበዞች በጣም አኔ በራሱ ሳላነብ ትምህርቱን ቀለሜ ሰርቼ ጥያቄ ጥሩ score አምጥቻለው 🙏
ነገር ግን ጥያቄው yidegagemal አና አሱን bitastekaklut ባይ ነኝ
ሌላው አጠር ያሉ ኖት yelakachut ፓርት ደስ ይላል ለምሳሌ psychology ላይ ደስ ይላል አና ሁሉንም ፓርት አማርኛ ገለፃ ቢኖረው አና
በተረፈ ቆንጆ ነው