DC Studios ሊያሸንፍ ተዘጋጅቷል
የJames Gunn የመጀመሪያ የሆነውን የDC Universe ስራ Creature Commandos tv series በጣም ወድጄለታለሁ። በዚህ ከቀጠለ Marvelን ለማሸነፍ አይከብደውም ። በተለይ በTV series ዘርፍ።
በትንሽ ሰዓት ውስጥ መጨረስ የምትችሉት Classic የሆኑ ከJames Gunn ስራዎች የሚጠበቁትን የሚያስቁ ፣ የሚያስለቅሱ እና አንጀት የሚበሉ ሁሉም ነገር ያለው አሪፍ Animation Series ነው ።
ማየት ትፈልጋላቹ ? ይፖሰት እንዴ ?