ፍቅር እና ጥበብ✍️✍️ ያኖስ(уαиσѕ)


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Books


አዲሱ እና የመጨረሻው ንጉስ

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Books
Statistics
Posts filter


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ፍቅር ከእርጅና ያድንሀል
https://t.me/legtm_tm


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ገነት ገነት ሆነ


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
እነክሽ እነካ
ያኖስ


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
የሰካራም ናፍቆት
ያኖስ(አቤል)


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ስሞት መቼ መጣሽ
ያኖስ




እንኳን ለ129 ኛው የአድዋ የድል በአል በሰላም አደረሳቹ








Video is unavailable for watching
Show in Telegram
የሴት ገላ
ያኖስ


አላህ ወክበር ☪☪☪(አሀድ ሐበሽዬ)
  
ብሌ ቢላል ሳይጨርስ ካንደበቱ
በረካው ጎረፈ ቢያምር ድምፀቱ
ነጮች በሞሉበት ጥቁር በሚንቁት
ከፊታቸው ቆሞ ባሜት በሚደቁት
ተህሚዱን ቢያቀርብ ለጌታው ምስጋና
አለም አጨበጨበ እንዲሆን ገናና
       አይ ቢላልዋ( *2)
         የኔ መረዋ
የኔማ የኔ ነህ ለዛውም ሀበሻ
በአዛንህ አስከበርከኝ እንዳልነበርኩ ውሻ
የኔማ የኔ ነህ የልቤ ላይ ጀግና
ከነጮቹ ቀድመህ ያረከኝ ሳተና
የኔማ የኔ ነህ የእኔው ማንንት
ህመም የሚያስታግስ የድምፅህ ውበት።
            አይ ቢላልዋ
            የኔ መረዋ
             አሀድ(*2)
ድምፅህ አለ በፍጥረታት ኡዙን
አስመልጠኸን አንዴ ፍጥረታት ላይዙን
ምነኛ ጠንካራ ብትሆን ልበ ሙሉ
በፍቅር ያሸነፍክ መምጫህ ቢጠሉ
          ስጋህን ቢታሉ

ድንቅ ነህ ልዩ ከሳባዎች መኃል
ከጥበብህ ደርሶ ማንስ ያክልሀል
አይ ቢላልዋ የኔ  መረዋ
አንተ ተላክላት ሀገሬ በተራዋ

በልማ ውጣና ከመድረኩ ደፍ
ነብዩ መሀመድ በዜማ ይክነፍ
የኔም ትታደስ ፍራሽ ነብስያዬ
ዝንት አለም ዘላለም ልባል ሐበሽዬ።


መልካም ፆም ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች🙏🙏

                            ✍️αвєℓ тαує


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
እሷ ትሙት
ያኖስ😔




Video is unavailable for watching
Show in Telegram
Yanos(abel)
https://vm.tiktok.com/ZMkTvSBEE/


እንኳን ለዐብይ ፆም እና ለረመዳን ፆም በበሰላም አደረሳቹ🙏🙏🙏🙏

በሰሉና የኪነጥበብ ቡድን የዐብይ ፆምን እና የረመዳንን ፆም ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀ በየሳምንቱ የሞባይል ካርድ የሚያሸልም የግጥም ውድድር .........

ማሳሰቢያ

1 ምትልኩት ግጥሞች ከ10 መስመር ያላነሱ
2 ግጥሙ ላይ ሙሉ ስማቹ መፃፍ አለበት
4 የግጥሙ ነጥብ አሰጣጥ
        50 ፐርሰንት የዳኛ
        50 ፐርሰንት  የህዝብ ነው
ስለዚህም ግጥማቹ የሚለቀቀው በዚህ https://t.me/legtm_tm
ቻናል ስለሆነ ድምፅ በመሰብሰብ ተሸላሚ መሆን ትችላላቹ

ግጥማችሁን @almu_bab አድራሻ መላክ ትችላላቹ

ማስታወቂያ ከተለቀቀበት ሰአት ጀምሮ ግጥሙን መላክ ትችላላቹ!!!!!!!!!

ስለግጥም ለመወያየት ግሩፑን ይቀላቀሉ
https://t.me/leg_tm

መልካም ፆም ጊዜ .....መልካም ዕድል .....


ማሬ ውዴ ብላ ከድታው ስትሄድ እሷም በኔ ሲጫወቱ የሃሰት ጨዋታ በኔ ሲባልጉ የኔም ስም ሲምታታ በውሸት አለም ሆነው በኔ ስም ሲጠሩ እንዴት አላነባ ? ካልረባ ነገሩ! ብሎ መለሰልኝ ፍቅር በቀስታ አንገቱን ቢያስደፋው የሃሰት ጨዋታ። ፠፠፠ ፠፠፠ ይድረስ ለውሸታሙ/ለውሸታሟ/ አፍቃሪ ፠፠፠ ከእንደዚ አይነት ፍቅር ይሰውረን LIKE እያረጋችሁ ፠ አሜን!!! ✍🏻✍🏻 ✍🏻 አቤኔዘር ዮናስ


መወዳደሪያ 2
ፍቅርን ስፈልገው ቀናቶች ኣለፉ ፈለግኩት ፈለግኩት ድካም ሆነ ትርፉ አጋጣሚ ሆኖ ተደብቆ ኣየሁት አላምን ስላልኩኝ ምክንያቱን ጠየኩት ፍቅር ኣንተ ነህ ወይ ? ብዬ ስጠይቀው ምንም መልስ ሳይሰጠኝ እንባ ተናነቀው ግራ ገባኝና ባግራሞት ኣየሁት ቆይ ፍቅር ደስታ ነው ሲባል ሰምቻለው ታዲያ ያንተ ለቅሶ ከየት የመጣ ነው ፍቅርም መለሰልኝ አይኑን መሬት ተክሎ መናገር ጀመረ ቃላትን ቀጣጥሎ ደስታማ ደስታ ነኝ ላወቀው ሚስጥሬን ከደስታም በላይ ነኝ ከተረዱኝ እኔን ያስለቀሰኝ ነገር ሆዴን ሆድ ያባሰው በኔ ስም መነገድ አላቆም አለ ሰው አፈቀርኩሽ ብሎ ሲዋሻት በኔ ስም

18 last posts shown.