🎞📽📹 #ከረቡኒ_ፊልም 🎞📽📹
📹 ከሀብት ሁሉ ትልቁ ሀብት ልብን መስጠት ነው።
🎞 ለሰው የምትሰጠው ትልቁ ስጦታ ራስህን ነው።
📹ሀገር እንዳትጠፋ ትልቅ ነገርን አታጥፉ።
🎞 ሕይወት ሁለት ጎን አላት ማግኘት እና ማጣት ፣ ማጣትም በራሱ ሁለት ጎን አለው የምታገኘውን ነገር ማጣትና የማታገኘውን ነገር ማጣት።
📹 ሀብታሞች የተፈጥሮን ሕግ ሰብራችኃል። በሚሰራበት ሰዓት ትሰራላችሁ በሚተኛበትም ሰዓት ትሰራላችሁ። ምነው ስትባሉ ድህነትን ለማጥፍት 24 ሰዓት እንሰራለን ትላላችሁ ። ድህነትንስ ታሸንፉታላችሁ ሳታውቁት ግን ለውሳጣችሁ ሰላምና እና ደስታ ትሸነፉላችሁ።
🎞ጭቃው በሸክላ ሰሪው እጅ ላይ ነው... ሰው በአምላኩ እጅ ላይ ነው እንደወደደ አድርጎ የሚሰራው ፈጣሪ ነው። እኛ ማድረግ ያልቻልነውን ፈጣሪ ያደርግልናል ።
🎞 ይቅርታ ልትጠይቃት ይገባል ... እኛኮ ምንም አላደረግንም.... እሷን መሰላታ..።
📹 ሠማይና ምድር የቆመው በቃል ነው። .. ያ ቃል ለኛ ጥበብን ይሰጠናል ልክ ለነዚህ እጆች እንደተሰጡት... አብዬ ከዚህ በኋላ ጥበብ ከሰጠህ ጋር አትታገል እርሱ እራሱ አንድያ ልጁን ሰጥቶናልና።
🎞 ትክክለኛ ማሸነፍ በሰው ዘንድ የእራስን አመለካከት ማጋባት ነው። ከተጣላህ ወይም ከሸሸህ አንተ ተሸንፈሀል ከራስህም ከሰውም ጋር ተጣልተኃል ። አንተ እራስህን ለፍቅር ብታዋርድ አንተ ከፍ ከፍ ትላለህ ስለዚህ ትንሽ አቀርቅር።
📹 ጥሩ በልክ አይመዘንም ፣ ልክ ነው በጥሩ የሚመዘነው።
🎞 ተፈጥሮን በተቃወምን ቁጥር፣ ስልጣኔ ባበዛን ቁጥር፣ ችግራችን ይበዛል ችግራችን ደግሞ የምንወዳቸውን ነገሮች ያሳጣናል።
📹 አምላክህን ደስታህን በቅንነት ብትጠይቀው ይሰጥሀል። ብቻ በቤትህ በሀቀኝነት ኑር።
🎞 ተስፋን የሰጠ የታመነ ነው።
ከተመቻችሁ ሼር አድርጉት