🌾 አላዋቂነት.......?
🌾 አላዋቂነት አምኖ መቀበልና ለማወቅም መጣር ምንኛ ውብ ነገር ይሆን???
🌾 አላዋቂነት ለትዕቢት ፣ ለአልሸነፊነት፣ ለአድር ባይነት ይዳርጋል ፡፡ ከህመምም በላይ ህመም ነው፡፡ ብዙ ብናውቅ አላዋቂነታችንን ሰለምንረዳ አንታበይም ነበር፡፡ ገና ያልደረሰንበት እንዳለ ሰናውቅ ከእኛ በላይ በብዙ ነገር የተሻሉ እንዳሉ እጅግ ለቁጥር የሚታክቱ በርካታ ሰዎች እንዳሉ እናውቃለን፡፡ ይህንን ተረድተን ቢሆን ኖሮ ትዕቢት እንዲህ በላያችን ላይ ነግሶ አይጫወትብንም ነበር፡፡
🌾አንተ በሃገርህ እንደምን ትኖራለህ ቢሉት? "ከሁሉ በላይ ነኝ "አለ? እልፍ ብለህሰ ቢሉት? "የምበልጣቸውም አሉ የሚሰተካከሉኝም አሉ" አለው ፡፡ ትንሸ ወረድ ብትልሰ ቢሉት? "የሚበልጡኝ አሉ የምሰተካከላቸው አሉ"ትንሸ ዝቅ ብትልሰ ቢሉት? በዚያሰ እንዳለሁ እንደሌለሁ የሚያውቀኝ የለም አለው፡፡ በተመሳሳይ ሁኔታ እኛም አለን ብለን ከኛ ውጪ ላሳር ብለን በታበይንበት በማናቸውም ነገረ ላይ ከእኛ የሚበልጡ ቢያንሰ የሚሻሉ እንዳሉ አለማወቃችን ለጉዳት ለትዕቢት የዳረገንን ቤት ይቁጠረን፡፡
🌾እሰትንፋሳችን በአፍንጫችን የሆንን ደካም ፍጡር መሆናችንን ሰለማናውቅ በትንሸ በሸታ ህመም እንደ ፓሰታ ተጠቅልለን የምንተኛ መሆናችንን ሰለምንዘነጋ በሸተኞችን እንጸየፋለን፡፡ በትንሸ ጭንቀት የአዕምሮ መረበሸ ብቻ ተቃውሰን ያ የምንኮራበት እውቀታችን መና ቀርቶ ልናጣው እንደምንችል ሰለማናሰብ በእውቀታችን እንኮራለን አባቶቻችን ኩራት ባርነት ነው ይላሉ እኛሰ የቱ ጋር ነን? በእውቀታችን ? በመልካችን? በማንነታችን? ሠዎች ያዘኑብን ያለቀሱብን አጋጣሚዎች የሉም ይሆን??? አለማወቄን አብዝቼ ወደድኩት
የማወቅ ትልቁ ጥበብ ፈጣሪን መፍራት እንጂ እውቀትና ማንነት አይደለም ፈጣሪን የሚፈራ ልቦና ይኑረን ብያለሁ ውድ የፍቅር ቤተሰቦቻችን
መልካም ገበያ የምንሸምትበት ጥሩ የመገበያያ ቀን ይሁንላቹሁ 🙏🙏🙏
አዘጋጅና አቅራቢ እውነት ይሆናል