🌿 ላንቺ ብቻ,,,,,🌿
🌿 ውበትሸ ብቻውን በገንዘብ የሚሸጥ ፣ የሚለወጥ የአደባባይ ርካሸ እቃ ነው እንጂ አንድ ወንድን የራሰ ብቻ አድርጎ ለመያዝ ውበት ብቻውን በቂ አይደለም ከውበት ጋር ግን ታማኘነት፣ የፍቅር ልብ፣ሃቀኝነት፣ትዕግሰትና ሰብዓዊ እውቀትሸ የምትታወቂባቸው ልዮ መገለጫሸ ይሁንልሸ፡፡
🌿 እንዲኖርሸ የምትመኚውን ህይወት ሊጋራሸ የሚችልና የሚፈቅድ ሰውን ፈልጊ እንጂ አንቺን በሰውነቱ አቁዋም ፣በመልኩ፣በሃብቱ፣በእውቀቱ ሰለማረከሸ ብቻ ለመጠጋት አትድፈሪ፡፡
🌿 ሰው ካለው ከተፈጥሮው አመለካከቱ በሰተቀር የተቀሩት ድርሻዋቹ በጊዜና በቦታ ተጽጽኖ ተለዋዋጭ ሲልም ረጋፊ በመሆናቸው ለምርጫሸ መመኪያና ፣መለኪያዎችሸ ሊሆኑ አይገቡም፡፡
🌿 ላንቺ ብቻ,,,,🌿
አዘጋጅና አቅራቢ እውነት ይሆናል