ፉአድ ll አል ኑርll official


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


#ሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ይህ የ ፉአድ አል ኑር ትክክለኛ ቻናል ነው በዚህም ቻናል የተለያዩ #መንዙማ ነሺዳዋች ቂሣዎች የተለያዩ ኢስላማዊ ትምህርቶች የኢሽቅ ቮይስ የኔንም #የ ጀመዐዉን የተለያዩ #የማዲህ ስራዎችም ታገኛላቹ አርሒቡ ።

#ፉአድ (አል ..ኑር) محمد

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter




ያዘል ኢዘሚ 🔥
አቡበከር ወዳጁ (አል አሚን )
#በቅርብ ቀን#


Forward from: Unknown
💝💝💝💝💝💝💝💝💝
#ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀ #ተለቀቀ
#የረቢዑ ልዑል የተሰኘው አዲስ #የመንዙማ እና የነሺዳ ውብ ስራ #ከምርጥ ክሊፕ ጋር በአል _ፋሩቅ መልቲሚዲያ #ፕሮዳክሽን ተለቀቀ
ስራውን ከስር በሚገኘው ሊንክ ያገኙታል
👇👇👇👇👇👇👇👇https://youtube.com/@alfarukmultimediaproduction
https://youtube.com/@alfarukmultimediaproduction
https://youtube.com/@alfarukmultimediaproduction


💙የወደድከውን ባታገኝ እንኳን ያገኘኸውን ውደድ
💙ላንተ መልካም ቢሆን ኖሮ #አሏህ የወደድከውን ላንተ ባደረገልህ ነበር!!!

@madihfuad


♡አሏህዬ ጨለማን ገፍፈህ በብርሀን እንደምትተካው.....በወንጀል ብዛት የጨለመችውን ቀልቤን በምህረትህ አብራልኝ ያ ወዱድ♡

@madihfuad


የዱንያን እጅግ ትልቁን ፀጋ አንዲት ጊዜ ጀሀነም ውስጥ መነከር የሚያጠፋው ከሆነ ይህ በርግጥ ፀጋ ይሰኛልን?

በዱንያ ውስጥ ያለፈን እጅግ አስከፊ መከራ አንዲት ጊዜ ጀነት ውስጥ መነከር የሚያስረሳው ከሆነ ይህ በእርግጥ መከራ ነውን?

@madihfuad


Forward from: Muhibu ❤️Meba👏
ዛድ 5
ታምሜ ሳለሁ ለምን አልጠየቃችሁኝም

ነሀሴ 14 በአንባሳደር ቴያትር በሚኖረው ልዩ ዝግጅት ተሳታፊ በመሆን በካንሰር ለታመመችው እህታችን ሰሚራ የበኩላችንን እንወጣ

መግቢያ 200 ብር

👉ትኬቱን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ account  1000560440239 በመላክና screenshot በማድረግ ማግኘት ይቻላል

N.B ገቢው ለእህታችን ህክምና የሚውል




Forward from: Ashref nasser menzuma
ሙሀመዱል አሚን የቀልቤ ሽታየ💚
ሳነሳሳው ጊዜ ሄደ በሽታየ ❤

😍Hayeee😍


ዩሱፍ በርካሽ ሳንቲም የተሸጠባት ዓለም… እራሱ ንጉስ ሲሆንባት… የአላህ ተርቲብ አልገረመህም?

@madihfuad


☘️ አሏህ { ሱ.ወ } ሪዝቅህን ሲባርክልህ
የኑሮህን ደረጃ ብቻ ሳይሆን
የመለገስህንም ደረጃ ከፍ አድርግ ።


@madihfuad


ምናልባት የመልኣኩ ጂብሪል ጓደኛ ብትሆንና የነብይህ ሚስጥረኛ ብትደረግ እንኳን… ሰዎች ስላንተ ጤና ቢስ ነገር ከማውራት አይገደቡም… የሁዶች ስለ አላህ ምን ብለው እንዳወሩ አልሰማህም… “አላህ አይሰጥም” … የሁሉ ነገር ሰጪ እሱ ሆኖ ሳለ…

@madihfuad


Forward from: Unknown
💝💝💝💝💝💝
ሀቢቢ #ናፋቀዉኛል አዲስ የነሺዳ #ክሊፕ #በአዲስ አቀራረብ #ተለቀቀ ተለቀቀ ሙንሺድ:አቡበከር_መካNAFKEWGAL||ABUBKER_MEKA(abuki)
https://youtube.com/watch?v=DnRGye-1uHk&feature=share


💚መልካም ከሚስ💚
ሰይዲና አነስ رضي الله عنه እንዲህ አሉ:-

“የአላህ መልእክተኛ ﷺ✨ መምጣታቸዉን የምናዉቀዉ በማራኪ መዓዛቸዉ ነበር::”
👇👇👇👇
@madihfuad


እመን!
አትፍራ. . .ፀልይ!
ግን ካላመንክ አትፀልይ፤
የሚኾነውን ያውቃል ልብህ እንደ ወልይ!
ፀለይን ክፉኛ፤
ለሰማዩ ዳኛ!
በስብራት ታገልን፣በታጠቅነው እንባ፣
ሰይጣን ለኾኑብን፣"እሳትህን" ጀባ!!

@madihfuad


"እጅግ የምወደው ሰው ነውሬን የሚነግረኝ ነው"።
©ዑመር [ ረ.ዐ  ]

መልካም ምሽት 😍

@madihfuad


#እንድረስላት🙏

ይህች የ15ዓመት ህፃን #ኢክራም_አብራር ትባላለች!የሚጥል ህመም አለባት!ትላንት ግንቦት5 ጠዋት ቁርስ በልታ መድሀኒቷን ሳትወስድ ድንገት መሿለኪያ ከሚገኘው ቤታቸው እንደወጣች እስካሁን የት እንዳለች ምን እንደገጠማት አልታወቀም! እናትና አባት ተጨንቀዋል!እባካችሁን #ሼር በማድረግ አፋልጉን🙏
                        "ለመልካም ስራ ረፍዶ አያውቅም"
                                  #ባይሽ_ኮልፌ_በጎ_አድራጎት
0911690582-አብራር(አባት)
0920038529-ሙባረክ(ወንድም)


«ትሁቶች ሁኑ ፤ አንዱ በሌላው ላይ በበላይነት ስሜት አይወጠር፤ አንዱ የሌላውን መብት አይዳፈር!»✨   
                                      ነብዩ ሙሀመድ_ﷺ

@madihfuad


ጀነት ምኑ ጋ ናት ብለው ከጠየቁህ
ከእናት እግር ስር ፈልጓት በላቸው

*🤰 ኡሚ ሀያቲ😍 *


#አሰላም_ዓለይክ
✮✮✮✮✮✮✮
SUALIH ASTATKE || አሰላም ዓለይክ የተሰኘው ነሺዳዬ በራሴ ይፋዊ የዩ ቱዩብ ገፅ ኸሚስ ማታ 1 ሰዐት ላይ ይለቀቃል። እሰከዛ ከስር ባለው ሊንክ ሰብስክራይብ እያደረጉ ይጠብቁ !
https://youtube.com/@sualihastatkeofficial
https://youtube.com/@sualihastatkeofficial
https://youtube.com/@sualihastatkeofficial

20 last posts shown.

550

subscribers
Channel statistics